Page 1 of 1

የአህዳዊው ትህነግ/ህወሀት የመስከረም 25 ፉከራ ከዚህ ጥቃቅንና አነስተኛ ትዕዛዝ አይዘልም አያልፍም!

Posted: 05 Oct 2020, 15:03
by Hameddibewoyane
ዶክተር አርከበ እቁባይ እና ዶክተር አዲስዓለም ባሌማን ጨምሮ በፌድራል መንግሥት ውስጥ የነበሩ 13 ተሿሚዎች እና 27 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ኃላፊነታችሁን በማቆም ወደ ድርጅታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ" የሚል ትዕዛዝ በህወሓት ተሰጥቷቸዋል።

ወ/ሮ ያየሽ ተስፋሁነይ በዛሬው የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የተገኙ ብቸኛዋ የትግራይ ክልል ተወካይ ! ዛሬ በነበረው 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ብቸኛዋ ትግራይ ክልል ተወካይ ወ/ሮ ያየሽ ተስፋሁነይ ተገኝተው ነበር።

Re: የአህዳዊው ትህነግ/ህወሀት የመስከረም 25 ፉከራ ከዚህ ጥቃቅንና አነስተኛ ትዕዛዝ አይዘልም አያልፍም!

Posted: 05 Oct 2020, 16:40
by pushkin
Hameddibewoyane wrote:
05 Oct 2020, 15:03

Posted: 06 Oct 2020, 12:15
by Weyane.is.dead
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
05 Oct 2020, 16:40
Hameddibewoyane wrote:
05 Oct 2020, 15:03
ዶክተር አርከበ እቁባይ እና ዶክተር አዲስዓለም ባሌማን ጨምሮ በፌድራል መንግሥት ውስጥ የነበሩ 13 ተሿሚዎች እና 27 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ኃላፊነታችሁን በማቆም ወደ ድርጅታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ" የሚል ትዕዛዝ በህወሓት ተሰጥቷቸዋል።

ወ/ሮ ያየሽ ተስፋሁነይ በዛሬው የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የተገኙ ብቸኛዋ የትግራይ ክልል ተወካይ ! ዛሬ በነበረው 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ብቸኛዋ ትግራይ ክልል ተወካይ ወ/ሮ ያየሽ ተስፋሁነይ ተገኝተው ነበር።

Re: የአህዳዊው ትህነግ/ህወሀት የመስከረም 25 ፉከራ ከዚህ ጥቃቅንና አነስተኛ ትዕዛዝ አይዘልም አያልፍም!

Posted: 06 Oct 2020, 16:51
by EthioRedSea
TPLF will be the power that decides on the fate of Ethiopia and Eritrea. Thanks to Issayas
afeworqi's miscalculation, TPLF has the moral authority to represent Ethiopia and Tigray.

TPLF has the political and military might to control Ethiopia and
eritrea. All Ethnic groups support TPLF.

Ahmed Ali is a traitor. He is a stooge of Eritrea and has no moral authority to lead Ethiopia.

I do not like TPLF policy on Ethnic Federalism. But TPLF the lesser evil. Otherwise Ethiopia will go back to amhara domination, which is counterproductive.

Re: የአህዳዊው ትህነግ/ህወሀት የመስከረም 25 ፉከራ ከዚህ ጥቃቅንና አነስተኛ ትዕዛዝ አይዘልም አያልፍም!

Posted: 07 Oct 2020, 20:52
by Fiyameta
The clowns of Mekelle are very funny! :oops: :oops: :oops: