Page 1 of 1
ሰበር ዜና: ከመስከረም 25/13 ዓ/ም በኋላ ለትግራይ መንግሥት ሁለቱም ም/ቤቶች የእቁብና እድር ቤት ናቸው
Posted: 03 Oct 2020, 16:12
by Thomas H
~"ከመስከረም 25/13 ዓ/ም ቡኃላ አሁን ያሉት ጠ/ሚር እና ም/ጠ/ሚር የቀድሞ ተብለው ነው የሚጠሩት።"
~"ከመስከረም 25 ጀምረው ምክር ቤቶች እንደ ማህበር መቀጠል ይችላሉ ፣ህጋዊ ውክልና ግን የላቸውም።"
~"ከእንግዲህ ከፌደራል መንግስት ጋር የሚያገናኘን አንድም ፖለቲከውም ሆነ ህጋዊ ግንኙነት የለንም። ከቢሮክራሲ ስራዎች ውጪ።"
~ "ሁለቱም ም/ቤቶች እንደ እቁብና እድር እንገናኝ ተባብለው ሊገናኙና ሊሰበሰቡ ይችላሉ።የሚወስኑት ውሳኔ ግን በኛ በኩል ተፈፃሚነት አይኖረውም።ተፅእኖ ለመፍጠርም ሆነ ለማስገደድ አንዳች ህጋዊም ሆነ ፖለታካዊ ተቀባይነት የላቸውም።ቅንጣት ታክል ሞራልም ቢሆን የላቸውም።"
~"...ለጀነራል ብርሀኑ ጁላ እና ተቋሙ ክብር አለኝ። ለአንድ ጀማሪ አምባገነን እና በህዝብ የተጠላ ግለሰብ ከሚከላከል ህገመንግስታዊ ሀላፊነቱ ቢወጣ እለዋለሁ። ብልፅግና ፓርቲ ለመቀላቀል ከፈለገ ግን ሲቭል ለብሶ መቀላቀል ይችላል። መስፈርቱ ቀላል ነው ለአብይ መታዘዝ ነው።"
ጌታቸው ረዳ

Re: ሰበር ዜና: ከመስከረም 25/13 ዓ/ም በኋላ ለትግራይ መንግሥት ሁለቱም ም/ቤቶች የእቁብና እድር ቤት ናቸው
Posted: 04 Oct 2020, 12:03
by Thomas H
Please wait, video is loading...
ሸገር ካፌ፡ A meeting place for former parliamentarians, it’s like a reunion

Re: ሰበር ዜና: ከመስከረም 25/13 ዓ/ም በኋላ ለትግራይ መንግሥት ሁለቱም ም/ቤቶች የእቁብና እድር ቤት ናቸው
Posted: 04 Oct 2020, 20:53
by ethiopian
well we cut your $ from the feds ... I heard you guys are planning to export Beles, stone etc
Re: ሰበር ዜና: ከመስከረም 25/13 ዓ/ም በኋላ ለትግራይ መንግሥት ሁለቱም ም/ቤቶች የእቁብና እድር ቤት ናቸው
Posted: 04 Oct 2020, 21:46
by ethiopian
defecating through mouth makes you Gumare and that is what piggy Getcho is doing ... AZABA
Re: ሰበር ዜና: ከመስከረም 25/13 ዓ/ም በኋላ ለትግራይ መንግሥት ሁለቱም ም/ቤቶች የእቁብና እድር ቤት ናቸው
Posted: 04 Oct 2020, 22:04
by Thomas H
Stop using the nick"ethiopian"! ሕጋዊ ስምህ ትርፉ ነው:: ትርፉ የሚለውን ስም ስትጠቀም ብቻ ነው መልስ የምሰጥህ:: የእንግዴ ልጅ !
Re: ሰበር ዜና: ከመስከረም 25/13 ዓ/ም በኋላ ለትግራይ መንግሥት ሁለቱም ም/ቤቶች የእቁብና እድር ቤት ናቸው
Posted: 04 Oct 2020, 22:31
by ethiopian
Abiy peed on all aga.ames mouth .... you guys initially took it with a smiling face , but now he is salivating to cut your hands and right leg off like Minilik did to Wesfatam Askaris like your grand pa ...
am just enjoying the show , I don't even like Abiy
Re: ሰበር ዜና: ከመስከረም 25/13 ዓ/ም በኋላ ለትግራይ መንግሥት ሁለቱም ም/ቤቶች የእቁብና እድር ቤት ናቸው
Posted: 04 Oct 2020, 22:45
by TGAA
Twelve ways to spot fools:
Believe they are right.
Hate accountability and practical strategies.
Love blaming and reject responsibility.
Pursue personal ease rather than challenge.
Expect you to adapt to them.
Reject instruction.
Can’t see their foolishness.
Express frustrations quickly and openly.
Gossip and cut down privately while complimenting publicly.
Act confidently.
Enjoy talking.
Despise listening.