Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

አዲስ አበባ "የተወረረ ከተማ እንደሚመስል" ከፍተኛ የጋላ አብይ አህመድ ካድሬ ተናገር!!

Post by Wedi » 03 Oct 2020, 08:29

አዲስ አበባ "የተወረረ ከተማ እንደሚመስል" ከፍተኛ የጋላ አብይ አህመድ ካድሬ ተናገር!! :cry: :cry:
Yonatan TR
October 3 2020

ግልፁን ለመናገር - በተለይ ምንነቱን በሚገባ ላልተረዳው ሰፊው የከተማው ህዝብ፤ በየአደባባዩ የእሬቻን በዓል ለማድመቅ የተሰቀለው የአባገዳ ፊጂ (⚫🔴⚪) ሸገርን የተወረረች ከተማ አስመስሏታል።
.
ለአመል እንኳን በየመሃሉ የሀገር ባንዲራ (🇪🇹) እንዴት አይሰቀልም? ለምልክት እንኳን እንዴት ጥቂት የሀገሪቱን አርማ የያዘ ሰው ይጠፋል? አሁን ሰው ይህን እያየ በዚህ ዐውድ ውስጥ በጎ ስሜት ባይኖረው ይፈረድበታል?
.
መልካም እንዲሆን እንለፋለን፤ ከግራ ቀኝ ካሉ ፅንፈኞች እንታገላለን እንጂ ይህን በዓል የሚያዘጋጁ የመንግስት አካላት ራሳቸው ነገሮችን በተቃና መንገድ መከወን የቻሉ አይመስለኝም። ህዝብ ህዝብ ነው በገባውና በሚየየው ልክ ነው የሚኖረው። መሪ ግን በሁሉም መስክ ቀድሞ ካልሄደ...
Please wait, video is loading...