በኦሮምያ ክልል እየተደረገ ያለው ግድያ እና ንብረት ማውደም በአብይ አህመድ እና በኦህዴድ መሪነት የሚከናወን እንደሆነ የሻሸመኔ ከንቲባ አጋለጠ!!
Posted: 03 Oct 2020, 04:43
በኦሮምያ ክልል እየተደረገ ያለው ግድያ እና ንብረት ማውደም በአብይ አህመድ እና በኦህዴድ መሪነት የሚከናወን እንደሆነ የሻሸመኔ ከንቲባ አጋለጠ!!
የሻሸመኔው ከንቲባ ጉዳቸውን ዘርግፎታል !!
************************************
በእስር ላይ የሚገኘው የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ አቶ ተማም ፍ/ቤት ቀርቦ የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን አሥተዳደር ራቁቱን አስቀርቶ እውነቱ ይህ ነው ሲል ተናግሯል።
=======

የሻሸመኔው ከንቲባ ጉዳቸውን ዘርግፎታል !!
************************************
በእስር ላይ የሚገኘው የሻሸመኔ ከተማ ከንቲባ አቶ ተማም ፍ/ቤት ቀርቦ የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን አሥተዳደር ራቁቱን አስቀርቶ እውነቱ ይህ ነው ሲል ተናግሯል።
=======
«ልክ ሀጫሉ ሁንዴሳ መሞቱ እንደተነገረ የጸጥታ ችግር ሊገጥመን እንደሚችል እርግጠኛ ስለነበርኩ ወደ ሽመልስ አበዲሳ ደውየ አወራን። ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ ሻሸመኔ መንደድ ጀመረች፣ አሁንም ለሽመልስ ድጋሜ ደወልኩ እና እረ ከተማውን እናድነው ስለው 'እሽ' ብሎ ስልኩን ዘጋው። አሁንም ነገሮች አስፈሪ እየሆኑ በመምጣታቸው ስደውልለት 'ዝምብለህ ገብተህ ተኛ' ብሎኝ ስልኩን ጀሮየ ላይ ዘጋው»