የኢትዮጵያ አምላክ መልሱን የሰጠ ስለሆነ እኔ ሆረስ አንዳች የምጨምረው የለኝም ። ዛፍ እንደ ዘሩ ይበቅላል ይባላልና !!! ድል አድራጊ አይደነፋም በቃ !!!
በቴዲ አፍሮ ላይ የወጣው ምስጢር ! (ለዚህ ነው ሆረስ ለ30 አመት ዎያኔን ቆሻሻ ብሎ ሚጠራው)
የኢትዮጵያ አምላክ መልሱን የሰጠ ስለሆነ እኔ ሆረስ አንዳች የምጨምረው የለኝም ። ዛፍ እንደ ዘሩ ይበቅላል ይባላልና !!! ድል አድራጊ አይደነፋም በቃ !!!
Last edited by Horus on 03 Oct 2020, 03:19, edited 4 times in total.
Re: በቴዲ አፍሮ ላይ የወጣው ምስጢር
ኢትዮጵያ፤ ድል አድራጊቷ !!!
Re: በቴዲ አፍሮ ላይ የወጣው ምስጢር (ያ ቆሻሻ የጎሳ ጥርቅም ታሪክ)
ዛሬ ልብ በሉ ...
መለስ ዜናዊ ሞቶ ተረስቷል
ጌታቸው አሰፋ ተደብቆ ያለ መንጀለኛ
በረከት ስሞን እስር ቤት ሚማቅቅ ወንጀለኛ
የቴዲ ጥቁር ሰው አዳማ እንዳይደረግ ያሳደመው ጃዋር ቃሊቲ ሚማቅቅ ወንጀለኛ
ገና ብዙ ይጻፋል ! ሰውና ሰው እንዴት እንደ ሚለይ !!
መለስ ዜናዊ ሞቶ ተረስቷል
ጌታቸው አሰፋ ተደብቆ ያለ መንጀለኛ
በረከት ስሞን እስር ቤት ሚማቅቅ ወንጀለኛ
የቴዲ ጥቁር ሰው አዳማ እንዳይደረግ ያሳደመው ጃዋር ቃሊቲ ሚማቅቅ ወንጀለኛ
ገና ብዙ ይጻፋል ! ሰውና ሰው እንዴት እንደ ሚለይ !!