Page 1 of 1

ነፍጠኞቹ በEthio 360 ሚዲያቸው በኩል የገዳን ሥርዓት እንደ ሀይማኖት እንድናከብር ፈቅደውልናል፡፡ እንደ ባህል ገዳን እንዳናክብር ግን ፈቃድ ከልክለውናል! ሳቁባቸው!

Posted: 02 Oct 2020, 18:26
by AbebeB
ነፍጠኞቹ በEthio 360 ሚዲያቸው በኩል የገዳን ሥርዓት እንደ ሀይማኖት እንድናከብር ፈቅደውልናል፡፡ እንደ ባህል ገዳን እንዳናክብር ግን ፈቃድ ከልክለውናል! ሳቁባቸው!

ደካማ ሁላ ቤቱን ዘግቶ በሚዲያ ላይ ተቀባብሎ የኦሮሞን ወግና ሥርዓት ሲያንቦጫርቅ ከአያታቸው ደብተሮች ወስደው ነው ከማለት ሌላ ምን ይባላል?፡
እግ/ር ሆይ መሀይማን ናቸውና ያለማወቃቸውን እርዳቸው እንላለን፡፡ ከኦሮሞ ለመሀይማን ሀበሾች የተፀለየ ነው፡፡