Page 1 of 1
የፌዴራል መንግስቱ ህጋዊነት ከከሰረው ቡድን ቅዥት ሳይሆን ከህገ መንግስቱ እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች የመነጨ ነው - ዶክተር ዓለሙ ስሜ
Posted: 29 Sep 2020, 17:39
by Ejersa
Please wait, video is loading...
Re: የፌዴራል መንግስቱ ህጋዊነት ከከሰረው ቡድን ቅዥት ሳይሆን ከህገ መንግስቱ እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች የመነጨ ነው - ዶክተር ዓለሙ ስሜ
Posted: 29 Sep 2020, 18:04
by gagi
ኢትዮጵያ ውስጥ መለስተኛም ቢሆን ህጋዊነት ያለው መንግስት ከመጣ ሁለት ዓመታት ብቻ እንደሆነ የከሰረው የባንዳዎች ቡድን ያውቅ ይሆን? ኢትዮጵያ ውስጥ ለሃያ ሰባት ዓመታት ህጋዊነት የነበረው መንግሥት አልነበረም ብለን የምናምን በሚሊዮኖች የምንቆጠር ኢትዮጵያውያን መኖራችንን ያውቅ ይሆን?
ቅዠታሞች!
Re: የፌዴራል መንግስቱ ህጋዊነት ከከሰረው ቡድን ቅዥት ሳይሆን ከህገ መንግስቱ እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች የመነጨ ነው - ዶክተር ዓለሙ ስሜ
Posted: 29 Sep 2020, 18:13
by Hameddibewoyane
Ejersa wrote: ↑29 Sep 2020, 17:39
Please wait, video is loading...