Page 1 of 1

Ethio 360 ዎች አሁን ገና እንደ አባቶቻቸው ታሪክ ደገሙ!

Posted: 29 Sep 2020, 16:16
by AbebeB
ይህን የሚያነብ ማንኛውም ሰው Ethio 360ን በየዕለቱ በማዳመጥ ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡ የአባቶቻቸውን ታርክ እየደገሙ ነው፡፡ ለሚለምኑት ገንዘብ በየደቂቃው ማመስገን ጀምረዋል፡፡ ድሮ እኮ ተመጽውተውም አያመሰግኑም፡፡ ያው በኦሮሚያ መንገድ ላይ ያሉ ዘመዶቻቸው እንደሚያደርጉት ማለት ነው፡፡ መንገድ ላይ ያሉትማ በተለይ ፎጣ ለባሾቹ ካልተወረወረላቸው ይሳደባሉ፡:

በ360 ሥራ የለም ወሬ ብቻ በሚሆንበት ዘመን አዋች የሚሆናቸው ልመናና ምስጋና ነው፡፡ I appreciate that they give thanks to their helpers.