የጨው ነጋዴው ትግራይ ትገንጥላለች እያለን ነው?
Posted: 29 Sep 2020, 14:18
"ከመስከረም 25 በኋላ በፌዴሬሽንና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትግራይ ተወካዮች የሉም፤ ሊኖሩም አይችሉም። ቀደም ብለን ይህ ሃይል ህገ ወጥ ስለሆነ በዚህ ህገ ወጥ ድርጊት ልንሳተፍ አንችልም ብለናል።" ጓድ አስመላሽ ወልደስላሴ
የልቡን አይቶ እጅም፥ አይንም የነፈገው ምን ያህል ክፉ ቢሆን ነው

የልቡን አይቶ እጅም፥ አይንም የነፈገው ምን ያህል ክፉ ቢሆን ነው
