Page 1 of 1
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ተግባራት እና ሀገራዊ ግዴታዉ
Posted: 27 Sep 2020, 22:39
by Halafi Mengedi
Re: የሀገር መከላከያ ሰራዊት ተግባራት እና ሀገራዊ ግዴታዉ
Posted: 27 Sep 2020, 23:29
by TGAA
የመከላከያ ሰራዊት ዋና ተግባር ሀገርንና ህዝብን ከውጭና ከውስጥ ጠላቶች መከላከል ነው፡፡ በአሁኑ ሰአት የዉጭ ጠላት ግብጽ ስትሆን የውስጥ ጠላቶች ደግሞ ከግብጽ ጋር ሆነው የኢትዮጵያ ህዝብን በጎሳ ፤በሃይማኖት ከፋፍለው ህዝብን ከህዝብ ጋር እያጋጩ ለግብጽ አመቺ በር የሚከፍቱት የአያቶላ ጀዋር ተከታዮችና እንደ ኩሽ ሚድያ የመሳሰሉት ዋና ጣብያቸውን ግብጽ ላይ አድርገው የፖርፓጋንዳ ቅስቀሳ የሚያካሂዱት ናቸው፡ ስለዝህ ህዝብ ለህዝብ ለማጫረስ የጀመራችሁት ሴራ ክሽፎ አያቶላ ጀዋር ቃሊቲ ፍርዱን እየተጠባበቀ ነው፤ ምርጫው በስነስርአቱ ይካሄዳል ፤ የናንተ ቆሻሻ የሀገር መክዳት ስራ የኢትዮጵያ ሰራዊት ያካሂዳል ብላችሁ በህልማችሁ በማሰብ በአፍንጫችሁ ቅቤ ስትጠጡ ማደር ግን ትችላላችሁ ፡