Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40408
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አንድ እጅግ ስኬታማ የጉራጌ ሴቶች ታላቅ ምሳሌ ጠቢባን ትውልድ፣ የማንዴላን ካባ የሰሩት አቦነሽ ዲዛይን የሕይወት መስቀል ለብሰው !!!

Post by Horus » 27 Sep 2020, 21:11

እነዚህ ናቸው የጉራጌ ሴቶች ፣ ይህ የፈጣሪነት ካልቸር ማለት ?? የለበሱትን የጥንታዊ ሃይሮግራፊክ የህየወት ምልክት፣ የሕይወት መስቀል !!!