Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by Ejersa » 27 Sep 2020, 12:32

በቅርብ ግዜ በGoFundMe የተሰበሰበው ከ $200,000 በላይ ገንዘብ የት እንደገባ ያሳሳባቸው የTMH ቦርድ ኣባላት ኣሁን ተጠባባቂ ዳኛ ( lawyer) በመፈላለግ እንደሆኑ ገልጸዋል::

የTMH ቦርድ ኣባላት በሚድያው የሚካሄደው እንቅስቃሴ ሁሉ ከቁጥጥራቸው ውጪ እንደሆነና ለግዜው ሁሉ ደጋፊ ለTMH ለሚያደርገው እገዛ እንዲያቁም ጠይቀዋል::

መጀመሪያ TMH ሲመሰረት በ ኣሉላ ሰለሞን ባለቤትነትና, በTigrai Media House ሳይሆን በስሙ Alula Media House ነው የተመዘገበው:: በተጨማሪም ኣሉላ ሰሎሞን የTMH ዋና ሀላፊ ሆኖ በመመዝገብ ሚድያው ከተመሰረተው ጀምሮ እንደፈለገው ሲሰርቅና ሲያንጨበረብር ቆይተዋል:: የምዝገባው ዶክመንት እንደሚያመለክተው ኣሉላ ሰለሞን በትክክለኛ ስሙ "ሰሎማን ከበደ" እንደሆነ ነው::

ኣሉላ ሰሎሞን በGoFundMe የተሰበሰበውን ከ $200,000 በላይ ገንዘብ ኦዲት እንዲደረግ ቢጠየቅም ኣሉላ ግን ፍቃደኛ እንዳልሆነ የTMH ቦርድ ኣባላት ገልጸዋል:: በTMH በተፈጠረው ስርቆትና ኣለመስመማት ትግራይ ክልል ይሰጥ የነበረው ግልጋሎት ለሳምንታት እንደተቋረጠ የሚታወስ ነው::

ሌባ ሲከፋፈል ይጣላል ይሉሃል ኢሄ ነው!!!
Last edited by Ejersa on 27 Sep 2020, 13:49, edited 1 time in total.

simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by simbe11 » 27 Sep 2020, 12:56

ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ማን ይደንቀው!!
ሌባን ሌባ ቢሰርቀው ምን ያህል ይደንቀው!!

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by Sam Ebalalehu » 27 Sep 2020, 13:15

That was why all of a sudden the guy failed to observe any “democracy” in Tigrai ?

Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by Kuasmeda » 27 Sep 2020, 14:00

Ejersa wrote:
27 Sep 2020, 12:32
በቅርብ ግዜ በGoFundMe የተሰበሰበው ከ $200,000 በላይ ገንዘብ የት እንደገባ ያሳሳባቸው የTMH ቦርድ ኣባላት ኣሁን ተጠባባቂ ዳኛ ( lawyer) በመፈላለግ እንደሆኑ ገልጸዋል::

የTMH ቦርድ ኣባላት በሚድያው የሚካሄደው እንቅስቃሴ ሁሉ ከቁጥጥራቸው ውጪ እንደሆነና ለግዜው ሁሉ ደጋፊ ለTMH ለሚያደርገው እገዛ እንዲያቁም ጠይቀዋል::

መጀመሪያ TMH ሲመሰረት በ ኣሉላ ሰለሞን ባለቤትነትና, በTigrai Media House ሳይሆን በስሙ Alula Media House ነው የተመዘገበው:: በተጨማሪም ኣሉላ ሰሎሞን የTMH ዋና ሀላፊ ሆኖ በመመዝገብ ሚድያው ከተመሰረተው ጀምሮ እንደፈለገው ሲሰርቅና ሲያንጨበረብር ቆይተዋል:: የምዝገባው ዶክመንት እንደሚያመለክተው ኣሉላ ሰለሞን በትክክለኛ ስሙ "ሰሎማን ከበደ" እንደሆነ ነው::

ኣሉላ ሰሎሞን በGoFundMe የተሰበሰበውን ከ $200,000 በላይ ገንዘብ ኦዲት እንዲደረግ ቢጠየቅም ኣሉላ ግን ፍቃደኛ እንዳልሆነ የTMH ቦርድ ኣባላት ገልጸዋል:: በTMH በተፈጠረው ስርቆትና ኣለመስመማት ትግራይ ክልል ይሰጥ የነበረው ግልጋሎት ለሳምንታት እንደተቋረጠ የሚታወስ ነው::

ሌባ ሲከፋፈል ይጣላል ይሉሃል ኢሄ ነው!!!

pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by pushkin » 27 Sep 2020, 14:48

:lol: :lol: :lol: :lol:
Kuasmeda wrote:
27 Sep 2020, 14:00

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 27 Sep 2020, 15:05

ሌብነት ለዓድዋ ወያኔ ባህላዊ ጨወታው ነው። (አይተ አሉላ ሰሎሞን)
:lol: :lol: :lol: :lol:

Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by Kuasmeda » 27 Sep 2020, 15:11

Please wait, video is loading...

pushkin
Member+
Posts: 9648
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by pushkin » 27 Sep 2020, 15:31

ጋሽ ተሽጧል ከብር ለውጥ ወዲህ የድሮ አመላቸው በጣሙን አገርሽቶባቸው በቀን በጠራራ ፀሐይ ሠክረው ተደግፈው እየገቡ ነው :lol: :lol: :lol:

Kuasmeda
Member+
Posts: 6431
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by Kuasmeda » 27 Sep 2020, 17:48

Please wait, video is loading...

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by Hameddibewoyane » 28 Sep 2020, 12:00

Please wait, video is loading...
Ejersa wrote:
27 Sep 2020, 12:32
በቅርብ ግዜ በGoFundMe የተሰበሰበው ከ $200,000 በላይ ገንዘብ የት እንደገባ ያሳሳባቸው የTMH ቦርድ ኣባላት ኣሁን ተጠባባቂ ዳኛ ( lawyer) በመፈላለግ እንደሆኑ ገልጸዋል::

የTMH ቦርድ ኣባላት በሚድያው የሚካሄደው እንቅስቃሴ ሁሉ ከቁጥጥራቸው ውጪ እንደሆነና ለግዜው ሁሉ ደጋፊ ለTMH ለሚያደርገው እገዛ እንዲያቁም ጠይቀዋል::

መጀመሪያ TMH ሲመሰረት በ ኣሉላ ሰለሞን ባለቤትነትና, በTigrai Media House ሳይሆን በስሙ Alula Media House ነው የተመዘገበው:: በተጨማሪም ኣሉላ ሰሎሞን የTMH ዋና ሀላፊ ሆኖ በመመዝገብ ሚድያው ከተመሰረተው ጀምሮ እንደፈለገው ሲሰርቅና ሲያንጨበረብር ቆይተዋል:: የምዝገባው ዶክመንት እንደሚያመለክተው ኣሉላ ሰለሞን በትክክለኛ ስሙ "ሰሎማን ከበደ" እንደሆነ ነው::

ኣሉላ ሰሎሞን በGoFundMe የተሰበሰበውን ከ $200,000 በላይ ገንዘብ ኦዲት እንዲደረግ ቢጠየቅም ኣሉላ ግን ፍቃደኛ እንዳልሆነ የTMH ቦርድ ኣባላት ገልጸዋል:: በTMH በተፈጠረው ስርቆትና ኣለመስመማት ትግራይ ክልል ይሰጥ የነበረው ግልጋሎት ለሳምንታት እንደተቋረጠ የሚታወስ ነው::

ሌባ ሲከፋፈል ይጣላል ይሉሃል ኢሄ ነው!!!

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20022
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by Fiyameta » 28 Sep 2020, 12:37

Wasn't it the agame Meles Zenawi who said, "Stealing is a job until you get caught."

Does this mean Alula lost his dream job?
:oops: :oops:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by Weyane.is.dead » 28 Sep 2020, 16:05

This is normal for tplf minions. The worst is yet to come for them. They're used to stealing state money at will. Now with the introduction of the new bank notes, theyre left with nothing but [deleted] wiping toilet paper :mrgreen:

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: ሰበር ዜና: ኣሉላ ሰሎሞን በ Tigrai Media House በፈፀመው ስርቆትና ማጭበርበር ወደ ህግ ሊቀርብ ነው!

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 28 Sep 2020, 16:48

As anticipated, the agame are cannibalizing each other because the money they had stolen is drying up fast, and with no revenue coming the natural thing for them to do is to turn against each other in a struggle for the thief-est. :P

Post Reply