WEWHOPE WROTE:
"እንደ አብይ አሕመድ ያለ ሰው ለስልጣን ብሎ መቼም የማያረገው ነገር የለም። ችግሩ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ራሳቸውን የሚያዩት ሺ አመት እንደሚነግሱ እንጂ ነገ ምን እንደሚጠብቃቸው አያቁም። ከስመኝው እስከ አጫሉ ሞት የማን እጅ እንዳለበት አውቆ ለተኛ ሰው ካልሆነ በጣም ግልፅ ነው። ከአጫሉ ሞት ኃላ ጠሚሩ ለስልጣናቸው የሚያሰጓቸውን በሙሉ አንድ ሳይቀር ማሰራቸው ከግድያው ጀርባ እሳቸው መኖራቸውን ያሳያል። ሐይለ ስላሴም ከቅምጥል ኑሮ ከእንግሊዝ አገር ሲመለሱ ህዝብ ያከበራቸውንና በጣሊያን ወረራ ግዜ ዱር ቤቴ ያሉትን እንደ በላይ ዘለቀ የመሳሰሉትን ጀግኖች ለስልጣን ያሰጋሉ ብለው በተንኮል አስከድለው ነበር። ዛሬም ታሪክ ራሱን ይደግማል። ነገር ግን ከፈጣሪ የተሰወረ ነገር የለም። ለኢትዮጵያ የሚያዋጣው የሴራ ፓለቲካ አቁሞ ይቅር ተባብሎ የፓለቲካ እስረኞችን ፈቶ ቂም ወደ ሚቀጥለው ትውልድ እንዳይሄድ ማድረግ ነው። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደጋፊዎች ያላቸውን ጠቅላይ ሚኒስተሩን ጭምር ስልጣን ላይ ያወጡትን እነ ጀዋር መሐመድን አሸባሪ ብሎ አስሮ ምርጫ ማካሄድ መሞከር ለአገሪቷ ፈፅሞ የማይጠቅም ክፍ ግብር ነው። በእርግጥኝን አገሪቷ ላይ እውነት ከነገሰ ጀዋር መሐመድ ጠሚ ሆኖ መንግስት የሚያቋቅምበት በቂ የህዝብ ድጋፍ አለው።"
WELL SAID!
AND TEGADALAY HILUF SAYS:
"NOT JUST THE DOUBLE TONGUED MESHREFET, BUT ALSO WEDIMEDHIN SHALL WORRY ABOUT WHAT MAY COME THROUGH ZALAMBESA AFTER OUR SUCCESSFUL ELECTION."
ከስመኝው እስከ አጫሉ ሞት የማን እጅ እንዳለበት አውቆ ለተኛ ሰው ካልሆነ በጣም ግልፅ ነው።
Re: ከስመኝው እስከ አጫሉ ሞት የማን እጅ እንዳለበት አውቆ ለተኛ ሰው ካልሆነ በጣም ግልፅ ነው።