ወያኔዎች እጃቸውን ሰጡ! ዲፋክቶ ስቴት ህልም ሆኖ ቀረ!!!!
Posted: 21 Sep 2020, 09:37
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/

( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote: ↑21 Sep 2020, 10:27የዓድዋ ወያኔዎች ኤርትራን በመውረር ሊያሳኩት ያለሙትን የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልም በጦርነቱ ሲሸነፉ ለዘልአለም አሸለበ። ባሁኑ ጊዜ ደግሞ ኢ-ህጋዊ ምርጫ አካሂደው ሊመሰርቱት ይቀዱትን የዲፋክቶ ስቴት የኢትዮጵያ ብር ሲቀየር የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ። ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ![]()
ሽንፈታቸውን ለመሸፈን ይረዳቸው ዘንድ ኤርትራን በሐሰት የመወንጀል ሴራ ስራዬ ብለው ተያይዘውታል። ነገር ግን የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ ስለነቃባቸው አካሄዳቸው የትም አያደርሳቸውም።![]()
![]()