Page 1 of 1

አክሮባቲስት መስፍን ወልደማርያም፡ ዓብይ የተራበ ጅብ እና ሕሊና ቢስ ነው:: ለሕግ መቅረብ አለበት

Posted: 19 Sep 2020, 09:38
by Thomas H
ይሄ መርህ-አልባ ሰውዬ ዓብይ ቅዱስ ነው ሲል ከርሞ አሁን ደግሞ ሌላ ነገር ያወራል
"የአብይ አስተዳደር አይነተኛ መገለጫው ፍጥጥ ያለ አይነ ደረቅነት እየሆነ ነው! ይህ ህሊና ቢስነት ነው"!

Source: https://ethiopiandj.com/am/2020/09/19/% ... ZpB7HBjZj0

Re: አክሮባቲስት መስፍን ወልደማርያም፡ ዓብይ የተራበ ጅብ እና ሕሊና ቢስ ነው:: ለሕግ መቅረብ አለበት

Posted: 19 Sep 2020, 09:55
by Halafi Mengedi
የAdwa አስተዳደር in Tigray አይነተኛ መገለጫው ፍጥጥ ያለ አይነ ደረቅነት እየሆነ ነው, specially Sebhat Nega!

This is exactly the Adwans have been since the struggle, I am sure you noticed it too even though you are part of them not by deed but born from them or grew up there, I am not accusing you as one of them but should notice it as educated person.