የአትዮጵያ አርት ኢንዱስትሪ ግሩም መሪ ደሳለኝ ሃይሌ
የኢትዮጵያ ሲስተም 4 ምሰሶዎች አሉት፤ አገር፣ ማህበረሰብ፣ አኮኖሚና ካልቸር ። አርት የካልቸር እምብርት ነው
Re: የአትዮጵያ አርት ኢንዱስትሪ ግሩም መሪ ደሳለኝ ሃይሌ
ላሟን እየገደልክ ወተቷን መፈለግ!!!!!
ትክክለኛ አባባል ነው፡፡
ኢትዮጵያን እየገደልክ አማራ፡ ኦሮሞ፡ ትግሬ፡ ጉራጌ፡ ምናምን አትበል፡፡
ወተቷን ከፈለክ ኢትዮጵያን ጠብቅ፡፡
ትክክለኛ አባባል ነው፡፡
ኢትዮጵያን እየገደልክ አማራ፡ ኦሮሞ፡ ትግሬ፡ ጉራጌ፡ ምናምን አትበል፡፡
ወተቷን ከፈለክ ኢትዮጵያን ጠብቅ፡፡