ሰበር ዜና: የብር ኖት ቅያሪ ሱማሌዎችን ለመጉዳት የተሸረበ ሴራ ነው
Posted: 18 Sep 2020, 10:36

Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/

Ethoash wrote: ↑19 Sep 2020, 06:54በትግሬዎች ግዜ መስረቅ ስራ ነበር።
በአብቾ ግዜ መግደል ስራ ሆነ ሲል አንድ ልጅ በደንብ ተናግሮታል
አሁን ደግሞ በአብይ ዘመን ክሕደት የሕግ ከለላ አገኘ።
አብይ ምን አለ አንድ ሰው ገንዘብ ቀይርልኝ ብሎ መቶ ሺህ ቢስጥህ ። ካደው ሕግ ይደግፍሀል ብሎት አረፍ። ይህንን ክሕደት ያስተማርከውን ሕዝብ እንዴት ነው ነገ ክህደት ወንጀል ነው የምትለው።
ለራሱ የአበሻ ባህል ሆኖ ነበር ክህደት አሁን ደግሞ በህግ ሲደገፍ ። አቀኝነት ሞኝነት ይሆናል ። አቀኝነት ከሀገራችን ይጠፋል። ማንም ማንንም አያምንም ታድያ እንዴት ነው ንግድ የሚነገደው እንዴት ነው ኮንትራት የሚፃፈው ። እንዴት ነው ባንኮች በአድራ ክንዘብ የሚያበድሩት ። ሕዝብ የሚከዳቸው ከሆነ። ክዳት ደግሞ በሕግ የረቀቀ መብት ከሆነ እንዴት ነው ስራ የሚስራው ወንድምህና እናት ህ በሚከዱህ አገር ላይ ተቀምጠህ ። ክደት ህጋዊ ነው ማለት ትንሽ አያሳፍርም።
አብያችን እኮ ብዙ ክዶናል ሳናጣራ አናስርም ያለውን ቃሉን ስብሮዋል ። እኔ አሻግራቹዋለሁ ብሎ እሱ እራሳችን ላይ ቁጭ ብሎ እራሱን ንጉስ አርጎ ሊያሻግር ነው። ማን በዚህ ምርጫ ያሽንፋል ብለን ነው የምንለፋው ለምን ዝም ብለን ስልጣኑን አንስጠውም ። ትግሬዎች ምርጫ አረጉ የታለ ውጤቱ። ዝም ዝም ነው ጋቢናው እስካሁን ይመራል ምንም ለውጥ የለም ታድያ ምን ምርጫ አስፈለገ ገንዘብ ለማጥፋት።
ገንዘብ ሚሊዬን ግዜ ቢቀየር ትግሬው ውስጥ በባጀት እና ባንክ ያላቸውን ገንዘብ በአዲሱ ኖት መቀየራቸው አይቀር ። ታድያ ትግሬ ውስጥ ያሉ ባንኮች ለንጉሳዊ ቤተስቦች በመጀመሪያ ደረጃ ገንዘባቸውን ቢቀይሩ እንዴት አብይ ይህንን ሊከላከል ይችላል።
ገንዘብ መቀየሩ በጣም ጥሩ ነበር ። የድሮ ገንዘብ ፸ ዓመት አገለገለን ይበቃል ።ግን ለምንድነው ሰውን ዝግጅት እንዲያረግ ገንዘብህን በባንክ አስቀምጥ ተብሎ ከአመታት በፊት ያለተነገረው ። ማስቀመጥ ብቻ አይደለም ገንዘቡን በድጅታል መንገድ እንዲያንቀሳቅስ ድጋፍ ቢደረግለት ብዙ ገንዘብ ባንክ ስለሚገባ ። የአሁን ችግር ባልተከስተ ነበር።
ለምሳሌ ሀይሌ ገ፨ ማርያም ለመቶ ሺህ የሚያክሉ ስራተኞቹ በትሬ ገንዘብ ነው የሚከፍለው ይህ በቀላሉ በባንክ ሒሳብ መካሄድ ይችል ነበር ፣ ከአንድ መስራ ቤት ብቻ። ድሮ አለሙዲ ስራቶኞቹን በሙሉ ባባንክ እንደሚከፍላቸው አንብቤ ነበር ። ይህ ቢሆን ሱማሌዎች ገንዘብ ኖት ተሽክመው አይሄዱም ነበር የባንክ ካርዳቸው እንጂ አረ መች ነው የምንስለጥነው። በአምስት ቢሊዬን የታተመው ጎታታው የብር ኖት አሁንም መሬት ውስጥ መቀበሩና ትራስጌ መከማቸቱ አይቀሬ ነው። ታድያ ምድረ ቅቤያም ጫማው ውስጥ ደብቆ ብር ኖት ስለሚያስቀምጥ ብሩ እንደጉድ ነው የሚሽተው ። ታድያ አንድ መላ መፈለግ ነበረበት ለዚህ ጉድ። ድጅታ ኖት ወይም የባንኩን ኖት ፕላስቲክ ብር በማረግ ትንሽ እፎይታ እናገኝ ነበር።

አንተ ገገማ ። አንድ ሕግ የማያከብር ሌባ መቶ ሺህ ብር ባንክ አስገባልኝ ብሎህ ብታቀዘቅዘው ዝም የሚልህ ይመስልሀል። ሌባ ነው ሕግን አያከብርም ። የውንጀል እርምጃ የውስድብሀል።Selam/ wrote: ↑19 Sep 2020, 08:38Kichamam Woyane - You thick head, Abiy didn't just say "አንድ ሰው", he said if "አንድ ሌባ ሰው" sends you to exchange a large sum of money, it will be deposited under the name of the bearer. That way the stolen money will not be accumulated in one pocket. It will be distributed among several little thieves, who eventually kill each other. In a way, a large section of bandits will be wiped out of the country without any intereference of police force. Brilliant!
He literally nailed TPLF thugs in the head. :lol: KIFU!
Ethoash wrote: ↑22 Sep 2020, 07:32አንተ ገገማ ። አንድ ሕግ የማያከብር ሌባ መቶ ሺህ ብር ባንክ አስገባልኝ ብሎህ ብታቀዘቅዘው ዝም የሚልህ ይመስልሀል። ሌባ ነው ሕግን አያከብርም ። የውንጀል እርምጃ የውስድብሀል።Selam/ wrote: ↑19 Sep 2020, 08:38Kichamam Woyane - You thick head, Abiy didn't just say "አንድ ሰው", he said if "አንድ ሌባ ሰው" sends you to exchange a large sum of money, it will be deposited under the name of the bearer. That way the stolen money will not be accumulated in one pocket. It will be distributed among several little thieves, who eventually kill each other. In a way, a large section of bandits will be wiped out of the country without any intereference of police force. Brilliant!
He literally nailed TPLF thugs in the head.KIFU!
እንበል ይህ ሌባ መቶ ሺህ ብር ተከዳ እንዴት ብሎ ነው ሌላ ሰው አምኖ ገንዘብ አስቀምጥልኝ ብሎ ባንክ የሚሄደው። ስለዚህ ድሆች የስው ገንዘብ በመዝረፍ ወይም በመካድ መቶ ሺህ ብር ሀብታም ይሆናሉ የሚባል ተረት አቁም።
አንድ ሌባ ቢሊዬን ብር ካለው ከባንኩ ማናጀር ጋራ ተነጋግሮ ነው እስከቤቱ አዲሱ ኖት የሚመጣለት የባንክ ማናጀሩ ይህን ግዜ ሀብታም ካልሆን ምንግዜም ስለማይሆን ማታ ማታ ስራቸው የወያኔን ገንዘብ መቀየር ይሆናል ።
ደግሞ ባለ መቶ ሺህ ሚልዬኖሮች ደግሞ አገር ቤት ያለውን ወርቅ በሙሉ ይገዙታል ወርቅ ቤት በሙሉ እየዞሩ ገንዘባቸው በወርቅ ከቀየሩ መቶ ግራም የማጦን ውርቅ መቶ ሺህ ሚሊዬን ብርን ይተካላቸዋል። መጋዘን ካለው ጤፍ ፣ ሲሚንቶ የመሳስሉትን ነገሮች በብዛት ይገዛና ቀስ በቀስ እየሽጠ ገንዘቡን ይቀይራል ምን አለኝ በለኝ ይህቺ ሶስት ወር ስታልቅ ሌላ ሶስት ወር እንደሚጨምር ። ዛሬ አብይ አራዳ ሆኖ መኪና ቤት በጥሬ ገንዘብ አትግዙ ማለት ጀምሮዋል ። ጤፍንስ በኩንታል ሙሉ ብትገዛ ማን ዞር ብሎ ያይሀል ብዙ ዘዴዎች አሉ ። ገንዘብ የመቀየሪያ ።
ይህን የማወራህ ለሚስኪኖቹ ወያኔዎች ነው እስከመቶ ሚልዬን ብር ላላቸው ። ግን በቢሊዬን የሚቆጠር ብር ላላቸው እዛው መቀሌ ውስጥ አብይ አዲሱን ኖት ይልክላቸዋል። የመቀሌ ባንክ በሙሉ ገንዘብ እንዲቀይሩ አዲሱ ኖት እንደሚስጣቸው ነው። አንዴ አዲሱ ኖት መቀሌ ከገባ ማን አባቱ ነው ልብ ያለው የመቀሌን ባንክ የሚያዝ ። ስለዚህ ትላልቆቹ የህዋት ነገስታቶች ገንዘባቸው በስነስራት ይቀየርላቸዋል ። ከዚያም በኋላ ብራቸውን በዶላር ስለሚቀይሩ በተዓምር ብራቸውን አታገኘውም ።
አንዴ ድርግ እንድህ ብሎ ነበር ለእራት ሲያስቡን ለቁርስ አረግናቸው።
አሁንም ከትግሬዎች ጋራ ነገር ስትፈልግ ሚስማር እንዳይከቱለት።
ኤርትራኖች ደማቸው የሚፈላው አይናቸው ቀይ የሚሆነው እኮ ትግሬዎች ሚስማር ከተውላቸው ነው። እንጂማ አማራማ አስብ ከሄደች ኢትዬዽያ አንገቱዋ እንደተቆረጠ ዶሮ ናት ብለው አልቅስው ኤርትራኖችን ልብ ልብ ስጥተው ያስገነጠሉዋቸው። ወንዳታው መለስ ። አስብህን ይዘህ ተገንጠል የግመል ውሃ መጠጫ ይሆናል ብሎ ተናግሮ ይሄው ስላሳ አመት በሙሉ የግመል ውሃ መጠጭያ ሆኖዋል። ኤርትራን ሲንጋፑር አረጋት አሁንም ትግሬዎች ሚስማር እንዳይከቱልህ ተጠንቀቅ ነው የምልህ። አርፈህ ተቀመጥ ። ትግረዎችን አትቹሏቸውም።