Re: PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ።የአዲስ ብሮችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው
Posted: 17 Sep 2020, 20:07
yabo!yaballo wrote: ↑17 Sep 2020, 19:26PHOTO & REPORT: የ7ኛው ንጉስ ወታደሮች በጠራራ ፀሃይ ከህዝብ ሲዘርፉ። የአዲስ ብር ኖቶችና "የገንዘብ ዝረፉ" አዋጅ ምክንያቶች የወታደሮችና የካድሬዎች ደሞዝ መክፈል አለመቻል ነው ተብሏል. (RAJO MEDIA - SOMALI KILIL)
photo: Abiy's Ethiopian soldiers plundering/stealing money from the unarmed locals in Somali & Oromia Kilils. It is to be remembered that due to lack of tax revenues following the unrest in Oromia & the south, Abiy's regime has been unable to pay the salaries of its soldiers & cadres in recent months. The rushed attempt to change the currency [birr] is also the result of this desperation & aims to force people to bring their money to government banks so that the same is used to pay the salaries of Col Abiy's cadres & soldiers .. WOW - poor Aethiopia is faced with a regime even worse than Col. Mengistu's DERG .. የህዝቡ ጩሄትና ልመና!
ደርግ የኦሮሞ መንግሥት ነበር፣
የ7ኛው ንጉሥ የዖሮሞ መንግሥት የተሻለ እንደሚሆን ይገመታል፣
የአይምሮ ድርቅ የሆኑትን የሸኔና/ትሕነግ ደጋፊዎች ኪስ ማድረቅ የ7ኛው ንጉሥ ሐላፊነት ነው፤ ይመቸው!!
BTW, the average folk of local Somali & Oromia Kilil don't carry a Million Bir of $100 Bir notes in their pocket. Who are you kidding?
Get out of here!
መስከረም 2/1967 በኢትዮጵያ የሲኦል በር ተበርግዶ የተከፈተበት ወይስ የለውጥ ፋና የተለኮሰበት? ደርግ አፍቃሪ ኢትዮጵያ ወይስ የኦሮሞ ብሔርተኞች?