Page 1 of 1
ሰበር ዜና፣ የህወሓት ሽኩቻ ተጧጡፏል!!!!
Posted: 16 Sep 2020, 14:25
by Hameddibewoyane
የህወሓት ፕሬዚዳንት አለም ገብረዋህድ ለማድረግ የስብሃት ነጋ ኔትወርክ ቡድን ትእዛዝ አስተላልፏል ። የትግራይ ኃይለማርያም ደሳለኝ( ደብረፅዮን) fake president ነው ተብሏል። አለም ገብረዋህድ ብረታዊ አንድነት my president እየተባለ እየተወደሰ ይገኛል። አሸናፊው በቅርቡ የተሸነፈውን ይበላል!!!

Re: ሰበር ዜና፣ የህወሓት ሽኩቻ ተጧጡፏል!!!!
Posted: 16 Sep 2020, 15:20
by sesame
The TPLF thugs will soon be devouring each other. That is what happens to criminals! By the way, look at the guard behind Debretsion. He doesn't even trust his shadow!

Re: ሰበር ዜና፣ የህወሓት ሽኩቻ ተጧጡፏል!!!!
Posted: 16 Sep 2020, 17:01
by gagi
”አቶ ዓለም ገብረዋህድ የህወሃት ፅህፈት ቤት ሃላፊ ሆነው ሲመደቡ አቶ ቴዎድሮስ ሃጎስ ለአመታት ሲጠቀሙበት የነበረውን V8 መኪና ቀለሙ ጥቁር ስለሆነባቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ከያዙት መኪና ጋር የሚመሳሰል ቀለም አንዲቀየርላቸው በ 300 ሺህ ብር የሚገመት ወጪ መደረጉን አቶ ጎድፋይ ተናግረዋል::”
የትግራይ ነጻ አውጪዎች ለመኪና እና ለዓይን ቀለም ልዩ taste ነው ያላቸው - ካላማራቸው ይለውጡታል ወይም ሰው ሲሆን ከአገር ያባርሩታል