Page 1 of 1

ህወሓት ማለት ዘረኝነት ነው!

Posted: 16 Sep 2020, 11:05
by Hameddibewoyane
የዘረኝነት መጨረሻው ውድቀት ነው። የህወሓትም መጨረሻ ይኼው ነው። ዋናው ነገር አወዳደቁን እንዲህ እንዲህ እንዲያሳምርልን ነው። ልብ አድርጉ ይሄ የነጭ ዘረኝነት የተጠናወተው ሰውዬ በአንድ ቡጢ ሲወድቅ አውቶብስ ውስጥ የነበሩት ነጮችም ደስታቸውን ገልፀዋል። ይሁን እንጂ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ያደረጉለት ጥቁሮች ናቸው። በተመሣሣይ ህወሓትም ከተዘረረ በኋላ መቃብር ከመቆፈር ይልቅ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የሚደረግላቸው ዘረኞች መኖራቸውን አንርሳ። ለምሳሌ ካላችሁኝ ደፂን መጥቀስ ይቻላል።
https://www.facebook.com/seyoum.teshome ... 819085683/