Page 1 of 1
ኢትዮጵያ መጀመሪያ የወረቀት ገንዘብ ያተመችው የዛሬ 105 አመት ነበር !!!
Posted: 16 Sep 2020, 02:39
by Horus
Re: ኢትዮጵያ መጀመሪያ የወረቀት ገንዘብ ያተመችው የዛሬ 105 አመት ነበር !!!
Posted: 16 Sep 2020, 03:18
by Horus
እንግዲህ የ4ቱ ብሮች ትርጉም ተነገረን
$200 ብር የእንሰሳ ገንዘብ ነው እርግብ ከፊት ዋሊያ ከኋላ !! ይህ $200 ዛሬ $ 5 ዶላር ነው
$ 100 ብር የታሪክ ብር ነው ፣ የኢትዮጵያ ታሪክ 100 አመት ነው ለምትሉ በግድ አክሱም፣ ላሊበላ፣ ጎንደር የቱርክ ሃረር እና የባሌ ዋሻ ኢንጆይ አድርጉ
$50 የኢኮኖሚ ገንዘብ ነው ! 50 መሆን ባለሃብት መሆን ነው !! ጠንቋይ ቤት አትሂዱ !!
$ 10 ብር የተራው ሕዝብ ገንዘብ ነው
$ 5 ብር ሳንቲም ስለሆነ የለማኝ ገንዘብ ነው
በቃ !!
Re: ኢትዮጵያ መጀመሪያ የወረቀት ገንዘብ ያተመችው የዛሬ 105 አመት ነበር !!!
Posted: 16 Sep 2020, 07:52
by kibramlak
Funny but its true indeed
Horus wrote: ↑16 Sep 2020, 03:18