Page 1 of 1
መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 15 Sep 2020, 02:32
by Horus
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው !!
Re: መስቀልና የጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 15 Sep 2020, 02:42
by Horus
Re: መስቀልና በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 15 Sep 2020, 02:57
by Horus
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 15 Sep 2020, 14:23
by simbe11
መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
What is the difference between this and people calling Oromo regions Oromia?
You are one barbaric tribal/ Racist/ ዘረኛ
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው
Who is the heck do you think you are? Abiy did not ask for a dollar from your welfare money. He asked from those who work and earn.
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 15 Sep 2020, 14:47
by AbebeB
Horus wrote: ↑15 Sep 2020, 02:32
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው !!
ፈረስ/Horus,
ጎመን መስሎአቸው ማሪዋና ከትፈው ጥብሱን በልተው የሰው ጫማ እንዳያበላሹ ዘመዶችህን ብትነግራቸው ጥሩ ነው፡፡
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 15 Sep 2020, 17:06
by Horus
AbebeB wrote: ↑15 Sep 2020, 14:47
Horus wrote: ↑15 Sep 2020, 02:32
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው !!
ፈረስ/Horus,
ጎመን መስሎአቸው ማሪዋና ከትፈው ጥብሱን በልተው የሰው ጫማ እንዳያበላሹ ዘመዶችህን ብትነግራቸው ጥሩ ነው፡፡
አቤ ዎያኔው ፣
አሁን አንተ ጉራጌን ስለምግብና በልቶ ስለማደር ብታስተምር አለም በሳቅ ብዛት ድዱን ያደማል

እያማረህ ይቅር

ያገር ቤቱን ተው አሜርካ እንዲህ ነው ምናከብረው
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 15 Sep 2020, 17:51
by DefendTheTruth
አንተ ሰውዬ ከብት ነህን ?
1 . ስለ መስቀል እያወራህ ፖልቲካ ትቀላቅላለሕ።
2. አንተ እኮ አንድ ሰው ነህ ። 100 ፐርሰንት ወይም 1 ፐርስንት ልዩነቱ ምንድ ነው?
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው !!
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 15 Sep 2020, 21:24
by simbe11
ራስህ ፅፈህ ራስህ ልክ አይደለም ትላለህ?
አረጀህ መሰለኝ!!!!!!
ራስህ የፃፍከውን ነው ኮት ያደረግነው::
የከብትነቱም ክብር ላንተ ነው የሚገባው::
DefendTheTruth wrote: ↑15 Sep 2020, 17:51
አንተ ሰውዬ ከብት ነህን ?
1 . ስለ መስቀል እያወራህ ፖልቲካ ትቀላቅላለሕ።
2. አንተ እኮ አንድ ሰው ነህ ። 100 ፐርሰንት ወይም 1 ፐርስንት ልዩነቱ ምንድ ነው?
አቢይ የኔን 100% ድጋፍ ከፈለገ የጉራጌ ጠ/ግዛት ራስ ገዝነት በደስታ መፍቀድ አለበት !! እሱ ለሚሰራው ምሳሌ ጉራጌ ነው !!
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 16 Sep 2020, 01:23
by Horus
አረንጓዴው ጉራጌ አምስት አመት አለፈው !!!ዬቦ ኤቦ .. ናልማነ ሰብኛ ናልማነ !!!!
Re: መስቀል በጉራጌ ጠቅላይ ግዛት
Posted: 16 Sep 2020, 01:40
by Horus
በኔ ግምት ደምሴ ተካ ቁጥር 1 የጉራጌ ዘፋኝ ይመስለኛል !! ስህተት ከሆነ አርሙኝ !! ከሴቶቹ ይታገሱ ነች !!!