Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

እየጠልዝኩዋት ታንቀፋለች አሉ? ዕውቅና ለመንፈግ ሲሉ የኦሮሞን ትግል ከትግራይ ጋር የሚያይዙት ደንቆሮ አማርኞች ጉዳይ፡፡

Post by AbebeB » 13 Sep 2020, 20:17

አማርኞች ኦሮሞ ለሚያደርገው የነጻነት ትግል ስኬት ለመናገር ሌላ ሶስተኛ ወገን ማፈላለግና በሶስተኛው ወገን ማላከክ ግዴታቸው እንደሆነ ራሳቸቸውን ያሳመኑ ይመስላል፡፡ ይህን የሚያደርጉት በውዴታቸው ፈልገውትም አይደለም፡፡ አይ መከራዬ እያሉም ቢሆን እንዲህ ማድረግ የውዴታ ግዴታቸው ነው፡፡ ምክንያቱም አማርኛ መኖር የሚችለው ኦሮሞን ተደግፎ ስለሆነ ኦሮሞን በቀጥታ ከተሳደበ ወይም ኦሮሞን በቀጥተኛው ካንቋሸሸ የሚደርስበትን ቅጽበታዊ ውድቅት ያውቃል፡፡ በመሆኑም ሶስተኛ ወገን ፈልጎ በዚያ ማላከክ እንዳለበቻው ያውቃሉ፡፡ በዚህ መሠረት የኦሮሞን ማንነት ይክዳሉ፡፡ ኦሮሞ እንዲህ አድርጎ ተሳካለት ብለው ከተናገሩ በራሳቸው ላይ ድል እንዳበሰሩ ስለሚቆጥሩና ዛሬውኑ ሱሪያቸው በሽንታቸው የሚታጠብ ዜጎች እንዳሉአቸው ያውቃሉ፡፡

ዘዴያቸው ለሌላ ባይሆንም ላውንደሪ ለመቀነስ ይረዳቸዋል፡፡