Page 1 of 1

ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና

Posted: 11 Sep 2020, 22:14
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና

Posted: 11 Sep 2020, 23:03
by Horus
Revelations wrote:
11 Sep 2020, 22:14
Please wait, video is loading...
What can I say? It is called the Gurage Entrepreneurial Spirit :lol: :lol: :lolዥ: በነገራችህን ላይ አደንዛዥ እጽ የሚለው በጣም ደባሪ ስም ነው ። ደሞም ሌሎች አደንዛዥ እጸዋት ስላሉ ይህ የጥቅል ስም ፍጹም ስህተት ነው። ማሩዋና ጥንት ኢትዮጵያ የገባው ከፋርስ (ኢራን) ስለሆነ ለስንት ዘመን ደብረ ሊባኖስ የሚተክሉትና የሚያጨሱት ደብተሮች እጸፋርስ ወይም እጸፋሪስ ነው ሚሉት ፣ ያ ነው ትክክለኛ ስሙ ። አበሽጌ ወደ ግቤ እንደጋኝ የሚጠጋ ለም አገር ይመስለኛል ።

Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና

Posted: 12 Sep 2020, 00:16
by Revelations
ይሄ ንዝህላል ግን ጉራጌ ሊሆን አይችልም አይደል ጋሼ ሆርሶ?! የኤደን አጎት ሊሆን ይችላላል ባይ ነኝ:: :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና

Posted: 12 Sep 2020, 02:43
by Guest1
በምስራቅና በደቡብ ገበሬው ለእርሻ ስራ ይጠቀምበታል። ለሺያጭ ጉራጌ ብቻ? የማይመስል ነገር። በሌሎች ክልሎች ሳይብስ ኣይቀርም። የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ውጭ እየላከ ዶላር ያገኝበት ይሆናል። የኢትዮጵያ ችግርም ዋናው ይህ ኣይደለም!

Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና

Posted: 12 Sep 2020, 03:02
by Wedi
አይ ጋሽ ሆርስ!! "Gurage Entrepreneurial Spirit" "አደንዛዥ እጽ የሚለው በጣም ደባሪ ስም ነው" ማሩዋና ጥንት ኢትዮጵያ የገባው ከፋርስ (ኢራን) "ደብረ ሊባኖስ የሚተክሉትና የሚያጨሱት ደብተሮች እጸፋርስ ወይም እጸፋሪስ ነው ሚሉት"

በቃ ይህ ነው መልስዎ? :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
11 Sep 2020, 23:03
What can I say? It is called the Gurage Entrepreneurial Spirit :lol: :lol: :lolዥ: በነገራችህን ላይ አደንዛዥ እጽ የሚለው በጣም ደባሪ ስም ነው ። ደሞም ሌሎች አደንዛዥ እጸዋት ስላሉ ይህ የጥቅል ስም ፍጹም ስህተት ነው። ማሩዋና ጥንት ኢትዮጵያ የገባው ከፋርስ (ኢራን) ስለሆነ ለስንት ዘመን ደብረ ሊባኖስ የሚተክሉትና የሚያጨሱት ደብተሮች እጸፋርስ ወይም እጸፋሪስ ነው ሚሉት ፣ ያ ነው ትክክለኛ ስሙ ። አበሽጌ ወደ ግቤ እንደጋኝ የሚጠጋ ለም አገር ይመስለኛል ።

Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና

Posted: 12 Sep 2020, 11:14
by Revelations
Guest1 wrote:
12 Sep 2020, 02:43
በምስራቅና በደቡብ ገበሬው ለእርሻ ስራ ይጠቀምበታል። ለሺያጭ ጉራጌ ብቻ? የማይመስል ነገር። በሌሎች ክልሎች ሳይብስ ኣይቀርም። የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ውጭ እየላከ ዶላር ያገኝበት ይሆናል። የኢትዮጵያ ችግርም ዋናው ይህ ኣይደለም!
ማንበብ ተሳነህ እንዴ ወንድሜ? ጉራጌ እጠ ፋሪስ አረሰ ነው ዜናው:: ምን ነካህ?! :lol: :lol: :lol:

Re: ጋሼ ሆርሶ የነፈጉን የጉራጌ ዜና

Posted: 12 Sep 2020, 17:41
by Horus
Revelations wrote:
12 Sep 2020, 11:14
Guest1 wrote:
12 Sep 2020, 02:43
በምስራቅና በደቡብ ገበሬው ለእርሻ ስራ ይጠቀምበታል። ለሺያጭ ጉራጌ ብቻ? የማይመስል ነገር። በሌሎች ክልሎች ሳይብስ ኣይቀርም። የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ውጭ እየላከ ዶላር ያገኝበት ይሆናል። የኢትዮጵያ ችግርም ዋናው ይህ ኣይደለም!
ማንበብ ተሳነህ እንዴ ወንድሜ? ጉራጌ እጠ ፋሪስ አረሰ ነው ዜናው:: ምን ነካህ?! :lol: :lol: :lol:
የብር ሌባው ቪዲህማ በቶሎ ተነሳ :?: :?: ያ በግድ የዎያኔ ሌባ እንጂ ጉራጌ ሊሆን አይችልም ወንድሜ፤ ጉራጌ 99 ሺ ዶልላር ካለው አዲሳባ ፎቅ ይሰራል እንጂ ያን ሚያክል ዶልላር ለማሸሽ ሚባክን ሰው አይደለም ። 100 ሺ ዶላር በጥቁር ገበያ 5 ሚሊዮን ብር ነው ። ሃይሌ ገብረ ስላሴ በቀደም ያስመረቀው ሪዞርት 5 ሚሊዮን የፈጀበት :idea: ተስማማን?