ከዜሮ በታች -100% ወረደው የትግራይ ምርጫ - ሪኮርድ ሰበረ።
Posted: 11 Sep 2020, 17:46
ከዜሮ በታች -100% ወረደው የትግራይ ምርጫ - ሪኮርድ ሰበረ።
ዴዴቢት ዴዴቢት ሲሉ - እኔ አገር ነው ብዬ።
የሰው ዴዴብ አለ - ኧረ እናንተ ሆዬ።
ኧረ የት ሄደን እንሳቅ? አዲሱ ዓመት እኮ በሳቅ አስጀመረን።
ዴዴቢት ዴዴቢት ሲሉ - እኔ አገር ነው ብዬ።
የሰው ዴዴብ አለ - ኧረ እናንተ ሆዬ።
ኧረ የት ሄደን እንሳቅ? አዲሱ ዓመት እኮ በሳቅ አስጀመረን።