Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14905
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!!! በተለይ ኢትዮጵያን በልባችሁ ቆጥራችሁ በባዕድ አገር አብራችኋት ለተሰደታችሁ ወገኖች ሁሉ።

Post by Abere » 11 Sep 2020, 16:47

የአገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ!!! በተለይ ኢትዮጵያን በልባችሁ ቆጥራችሁ በባዕድ አገር አብራችኋት ለተሰደታችሁ ወገኖች ሁሉ። እግዚአብሄር በአዲሱ ዓመት ወያኔ እና ብልፅግና-ኦነግን ገርስሶ ጥሎ አገራችንን እና ህዝባችንን ከዕልቂት፣ከስዴት እና ድህነት ቀንበር ነፃ ያውጣ። አዲሱ ዓመት ለአገራችን የእፎይታ ዘመን ይሁን!!!