Page 1 of 1

እስክንድር ነጋ “በኢትዮጵያ የሚኖሩ እስላሞች” ያለው በቪዲዮ የሚገኝ ስለሆነ መንግስት ክስ ስላልተጠቀሰ ቢጨመርበት!

Posted: 10 Sep 2020, 13:25
by AbebeB
እስክንድር ነጋ “በኢትዮጵያ የሚኖሩ እስላሞች” ያለው በቪዲዮ የሚገኝ ስለሆነ መንግስት ክስ ስላልተጠቀሰ ቢጨመርበት!

ኤርሚያስ ለመኖ ብሎ ቢቀባጥር እውነት ቦታውን አይለቅም፡፡ በቪድዮ እያለ ሌላ ወሬ ምን ይፈይዳል፡፡

Re: እስክንድር ነጋ “በኢትዮጵያ የሚኖሩ እስላሞች” ያለው በቪዲዮ የሚገኝ ስለሆነ መንግስት ክስ ስላልተጠቀሰ ቢጨመርበት!

Posted: 10 Sep 2020, 15:34
by AbebeB
AbebeB wrote:
10 Sep 2020, 13:25
እስክንድር ነጋ “በኢትዮጵያ የሚኖሩ እስላሞች” ያለው በቪዲዮ የሚገኝ ስለሆነ መንግስት ክስ ስላልተጠቀሰ ቢጨመርበት!

ኤርሚያስ ለመኖ ብሎ ቢቀባጥር እውነት ቦታውን አይለቅም፡፡ በቪድዮ እያለ ሌላ ወሬ ምን ይፈይዳል፡፡
እስክንድር ነጋ ዘረኛ ነው! የኦሮሞን መንገስት እየጠላ በኦሮሚያ መኖር ይሻል፡፡

Re: እስክንድር ነጋ “በኢትዮጵያ የሚኖሩ እስላሞች” ያለው በቪዲዮ የሚገኝ ስለሆነ መንግስት ክስ ስላልተጠቀሰ ቢጨመርበት!

Posted: 10 Sep 2020, 21:17
by AbebeB
እስክድር ነጋ ጠረ-ኦሮሞ ነው፡፡ እንደ ሀ/ሥላሴ ለፍርድ ይቅረብ!

Re: እስክንድር ነጋ “በኢትዮጵያ የሚኖሩ እስላሞች” ያለው በቪዲዮ የሚገኝ ስለሆነ መንግስት ክስ ስላልተጠቀሰ ቢጨመርበት!

Posted: 10 Sep 2020, 22:10
by Dawi
AbebeB wrote:
10 Sep 2020, 21:17
እስክድር ነጋ ጠረ-ኦሮሞ ነው፡፡ እንደ ሀ/ሥላሴ ለፍርድ ይቅረብ!
ሰልቃጩ!

ለነገሩ ትናንት መጥተህ አሜርካ የወለድከው፣ እንደ ቁራ አስፋልት ላይ ቆሞ "ዳውን ዲውን ነፍጠኛ" እንዲል ያስተማርከው "ቄሮ"፣ እንደከብት "ሳይከለል" የአሜርካ ዜጋ ሆኖ እንደሚኖር ባትረሳ ጥሩ ነው፣ እንቢ አሻፈረኝ ሁሉንም "ኬኛ" "ኬኛ" ካልክ ግን?

የ፬መቶ ዐመት የኢትዮጵያ ታሪክ ይታይና ማን ነባር ማን መጤ መሆኑ ይጋለጥ፤

ለመሆኑ ያን ለማድረግ አንተም ሆነ ጃዋር ቡታንታችሁ ውስጥ "ብዩ" አለ? ፈስ! :P

Re: እስክንድር ነጋ “በኢትዮጵያ የሚኖሩ እስላሞች” ያለው በቪዲዮ የሚገኝ ስለሆነ መንግስት ክስ ስላልተጠቀሰ ቢጨመርበት!

Posted: 10 Sep 2020, 22:32
by AbebeB
Dawi wrote:
10 Sep 2020, 22:10
AbebeB wrote:
10 Sep 2020, 21:17
እስክድር ነጋ ጠረ-ኦሮሞ ነው፡፡ እንደ ሀ/ሥላሴ ለፍርድ ይቅረብ!
ሰልቃጩ!

ለነገሩ ትናንት መጥተህ አሜርካ የወለድከው፣ እንደ ቁራ አስፋልት ላይ ቆሞ "ዳውን ዲውን ነፍጠኛ" እንዲል ያስተማርከው "ቄሮ"፣ እንደከብት "ሳይከለል" የአሜርካ ዜጋ ሆኖ እንደሚኖር ባትረሳ ጥሩ ነው፣ እንቢ አሻፈረኝ ሁሉንም "ኬኛ" "ኬኛ" ካልክ ግን?
የ፬መቶ ዐመት የኢትዮጵያ ታሪክ ይታይና ማን ነባር ማን መጤ መሆኑ ይጋለጥ፤
ለመሆኑ ያን ለማድረግ አንተም ሆነ ጃዋር ቡታንታችሁ ውስጥ "ብዩ" አለ? ፈስ! :P
ኤርሚቲ,
ተሰባጨሽ እንዴ? የዲቃላ መጨረሻ እንዲሁ ነው እኮ የነ ገልቱ፤ አይዞሽ፡፡

ለማንኛም የሚከተለውን ለሚቀጥለው ዲስኩር ላስተምርህ፡፡
የቢዲዮው በቀቀኖች ስለ ደብተራና ጥንቅላ ቢቀባጥሩ አድማጭ ያገኙ ይሆናል፡፡ ምክንያቱም ስለማያውቁት ጉዳይ ጠቄሜታም ሆነ ጉዳት መዘበን ትርፉ ትዝብት ብቻ ነው፡፡ ደግሞም የበታችነት ስሜታቸውን ያጎላል፡፡ እኔ ሳስብ የሚሻላችሁ የኦሮሞን መንግስት ተቀብላችሁ ያለ ቪዛ ዕድሳት በኦሮሚያ መኖር እንደትችሉ መጣር ይበጃችኃል፡፡

ታርክን በሚመለከት አይዞን፡፡ አንተ ብቻ ፊትለፊት ለመከራካራ ወኔውን አግኝ እንጂ በኦሮሞ በኩል እኔ ዘር ማነዘርህን ላስተምር ብቁ ነኝ፡፡ ያም ሆነ ይህ ታርካችን የሚጀምረው ከBC እንጂ 500 ዓማታት ብቻ ወደ ኃላ ሂዶ አይደለም፡፡ በዚህ ስሌት ማንነታችሁን ትነግረኛለህ፡፡ ለነገሩ ዘር የለንም ስትሉ ኮንዶም ውስጥ አፋላልጉ ብዬ መክሬያችሁ ስለነበር ያጣችሁና የተዋችሁት መስሎኝ ነበር፡፡

ሰልቃጬ ምን ማለት ነው? ጉራጌም እንዲህ ያለ አማርኛ ይናገራል እንዴ?