አብይ እና ደፂ፤ የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ!
Posted: 10 Sep 2020, 12:32
ዶ/ር አብይ በዕየለቱ ጠዋት አንድ ሰዓት ላይ የህዳሴው ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር ስልክ በመደወል የሥራውን ሂደት በቅርበት ይከታተላል። በአንፃሩ ዶ/ር ደብረጽዮን ለቀድሞው የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ኢ/ር ስመኘው "ከአሁን በኋላ ስልክ ብትደውል አላነሳም" ብሎ እንዴት ያመናጭቀው እንደነበር የሚያሳየው የኢሜይል ማስረጃ እንሆ።