አቢይ አህመድ ለምንድን ነው እድርና እቁብን የሚያናንቀው? ይቅርታ ይጠይቅ ?
Posted: 09 Sep 2020, 17:57
አቢይ አህመድ መቼም አንዳንድ ግዜ ማንም ሳያስገድደው የሚሰራው ስህተት ያስገርማል ። ስለ ትግሬ ምርጫ ሲተች ትክከኛ ዋል ተጠቅሟል፣ እሱም የጨረቃ ምርጫ ነው።
ከዚያ በላይ የደረገው ያፍ ወለምታ ማለትም የእድርና እቁብ ምርጫዎችን ዝቅ ዝቅ በማደግ ያደረገው ዝም ብሎ አፍ እላፊ ነው። እድርና እቁብ እጅግ መሰረታዊ የሆኑ ክቡር ሶሺያል ካፒታሎች፣ ከማንም የካድሬ ምርጫ ተቢዬ የፖለቲካ ነጋዴዎች ድራማ በላይ የሆነ እውነተኛው የተራው ሕዝብ መደራጃ ካልቸርን እንደ ባለጌ ልጅ መስደብ ላንድ የአገር መሪ የማይመጥን አፍ እላፊ ነው ። አቢይ አመቺ ግዜ ሲያገኝ ሕዝቡን ይቅር ማለት አለበት ።