Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40388
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ ለምንድን ነው እድርና እቁብን የሚያናንቀው? ይቅርታ ይጠይቅ ?

Post by Horus » 09 Sep 2020, 17:57

አቢይ አህመድ መቼም አንዳንድ ግዜ ማንም ሳያስገድደው የሚሰራው ስህተት ያስገርማል ። ስለ ትግሬ ምርጫ ሲተች ትክከኛ ዋል ተጠቅሟል፣ እሱም የጨረቃ ምርጫ ነው።

ከዚያ በላይ የደረገው ያፍ ወለምታ ማለትም የእድርና እቁብ ምርጫዎችን ዝቅ ዝቅ በማደግ ያደረገው ዝም ብሎ አፍ እላፊ ነው። እድርና እቁብ እጅግ መሰረታዊ የሆኑ ክቡር ሶሺያል ካፒታሎች፣ ከማንም የካድሬ ምርጫ ተቢዬ የፖለቲካ ነጋዴዎች ድራማ በላይ የሆነ እውነተኛው የተራው ሕዝብ መደራጃ ካልቸርን እንደ ባለጌ ልጅ መስደብ ላንድ የአገር መሪ የማይመጥን አፍ እላፊ ነው ። አቢይ አመቺ ግዜ ሲያገኝ ሕዝቡን ይቅር ማለት አለበት ።

Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አቢይ አህመድ ለምንድን ነው እድርና እቁብን የሚያናንቀው? ይቅርታ ይጠይቅ ?

Post by Wedi » 09 Sep 2020, 18:14

አብይ አህመድ የተባለ ቦቅቧቃ ጋላ ህገ መንግስታዊ ያልሆነ ምርጫ በትግራይ እዲካሄድ በመፍቀድ በአማራ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ወንጀል እንዲፈፅም እያደረገ ነው፡፡ አብይ አህመድ የጨረቃ ምርጫ ነው እያለ ለትግሬዎች የፈቀደው ምርጫ በአላማጣ፣ ጠገዴ እና ወልቃይት ነዋሪ አማራ ህዝብ እየተፈፈፀመ ያለውን ሰቆቃ ቪኦኤ እንዲህ ዘግቦታል!!
ግሀመንግስቴ ነው እያለ የሚጠራውን ህግ ማስከበር ያቃተው መንግስት እንዴት መንግስት ተብሎ ሊጠራ ይችላል??

"የፌዴራል መንግሥት ሕገወጥና ተቀባይነት የለውም ያለውና በዛሬ ዕለት የተካሄደው የትግራይ ክልላዊ ምርጫ ሂደት በደል አደርሶብናል ያሉ ነዋሪዎችን አነጋግረናል።" https://bit.ly/32gkkES

https://amharic.voanews.com/a/wolkayit- ... 77246.html

Post Reply