Page 1 of 1
This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Posted: 09 Sep 2020, 13:05
by Zmeselo
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Posted: 09 Sep 2020, 18:18
by Zmeselo

Africa should re-evaluate how it deals with the pseudo-journalists that claim to be journalists, when they infact are conflict instigators & conflict entrepreneurs. Time to have a collective voice on this!
(Amanuel Biedemariam: @Amanbiede)
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Posted: 10 Sep 2020, 06:18
by Zmeselo
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Posted: 10 Sep 2020, 13:56
by Zmeselo

Sad to see Oromo comrades falling for TPLF’s “election” charade, being cheered on by western “observers.” This was written in July putting into context what‘s been going on in Ethiopia, which has been victimized by Western imperialism. Divide and rule! It’s a trap!
Frantz Fanon, in his “Wretched of the Earth” warned against the threat of ethnic politics and its “stupidity.” Yet the trauma of many of years of oppression of Oromos in Ethiopia has rendered some blind to history/facts, which is truly a tragedy.
Ethnic politics destroys Africa!
_______________
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Posted: 10 Sep 2020, 14:35
by Zmeselo
Re: This is crazy! Laughed out loud! The weyane are hilarious!
Posted: 11 Sep 2020, 02:22
by Zmeselo
ህወሓት “ጭንቅላቱ ደርቋል” – ጠ/ሚ/ር ዐቢይ
By Editor
http://www.goolgule.com/tplfs-head-is-rotten/
September 9, 2020
ህወሓት የተሰኘው የበረሃ ወንበዴዎች ስብስብ ላለፉት ሁለት ዐሥርተ ዓመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ እስኪደነቁር ድረስ ሕገመንግሥት መናድ እያለ ተቃዋሚዎቹን ሁሉ ሲያሸማቅቅ እንዳልኖረ ዛሬ ያንኑ ሕገመንግሥት በመጻረር በትግራይ ሕገወጥ ምርጫ እያካሄደ ይገኛል።
ትላንት ማታ በ
ETV በተላለፈው ቃለ ምልልስ ጠቅላይ ሚኒስትር
ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በትግራይ የሚካሄደውን ሕገወጥ ምርጫ ከጨረቃ ቤት ሥራ ጋር እንደሚያመሳስሉት ገለጹ። ጠያቂው
በትግራይ ክልል የሚካሄደውን ክልላዊ ምርጫ እንዴት ይመለከቱታል?
ብሎ ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ላቀረበላቸው ጥያቄ
የትግራይን (የዛሬ) ምርጫ እንደ ጨረቃ ቤት ነው የምመለከተው፤ እዚያ ያለው ኃይል ጭንቅላቱ ደርቋል፤ ኪሱ ሲደርቅ ይጠፋል። እኛ የትግራይ ሕዝብን በልማት እንደግፋለን እንጂ ጦር አናዘምተበትም
ብለዋል።
የትግራይ ምርጫ የጨረቃ ምርጫ ነው! ኮሽ ባለ ቁጥር ይደነግጣሉ! ሲኖትራክ ሲያልፍ ዶዘር መጣ ሊያፈርሰን ነው ብለው ይፈራሉ ሕጋዊ ምርጫ አይደለም።
የሚሊሻ ብዛት አሳሳቢ አይደለም አሁን ትግራይ የሚያስፈልጋት ጦርነት ሳይሆን ውሃ ነው፣ የህወሓት የቁራ ጩኸት አሳሳቢ አይደለም፣ እኔ ለትግራይ የፊት ማስክ እንጂ ጥይት አልክም
ብለዋል።
ሲቀጥሉም
የጨረቃ ቤት ካርታ አንደሌለው ሁሉ ይሄም ምርጫ ሕጋዊ ያልሆነ ምርጫ ቦርድ የማያውቀው ነው።
… አገራዊው ምርጫ ሲካሂድ እዚያ ያለው ቡድን ካልተሳተፈ ፓርላማ መቀመጫ አይኖረውም። ለዚህ ብለን ጦርነት አንከፍተም። ለትግራይ ሕዝብ ኮሮናን አንዲከላከል አፍ መሸፈኛን እንሰጣለን አንጂ፣ ውሃን እናስገባለን፣ እድገትን እናመጣለን እንጂ የሆኑ ቡድኖችን ለመዋጋት ጦርነት አንከፍትም ። እዛ ያለው ሀይል ጭንቅላቱ ደርቋል። ኪሱ ሲደርቅ ይጠፋል። በድሮ በሞተ ሀሳብ የሚንቀሳቀስ ነው
ብለዋል።
ሙሉው ቃለ ምልልስ።