የህዝብ ዕንባ ጥረግ ቢሉት እምብዬው ሊስትሮ ነኝ ጫማ እጠርጋለሁ ያለው የጋላው ጠቅላይ ሚኒስትር
Posted: 09 Sep 2020, 09:41
የህዝብ ዕንባ ጥረግ ቢሉት እምብዬው ሊስትሮ ነኝ ጫማ እጠርጋለሁ ያለው የጋላው ጠቅላይ ሚኒስትር :: ነገሩ ወዲህ ነው። ሰውዬው እራስ መትቶ እግር የሚያሻሽ ሌባ ነው። የአሩሲ፣ የባሌ፣ የሀረር ዕልቂት የእርሱ ጉዳይ አይደለም። ዕምባቸው እና ደማቸው በከንቱ የፈሰሰው ዜጎች የእርሱ አይደሉም። ቤተ መንግሥት አስዉቦ ስለጨረሰ አሁን ጫማ ማስዋብ ነው መርሃ ግብሩ። ጉድ እኮ ነው ኢትዮጵያ እየሆነ ያለው። ዘመነ አይጠ-መጎጥ።