Page 1 of 1

ኃላፊ መንገድ ቀን ቀን ነብር እንደ ቦጨቃት የፍየል ሌጦ አስመስሎ የሚለጥፋት ትግራይ ጉድ ፈላባት - ራያ እኔ የለሁበትም፣ወልቃይት ክላልኝ ወዲያ እያለ ነው። ይች ጎደሎ ጳጉሜ ሌጦውን አጉድላ

Posted: 08 Sep 2020, 13:37
by Abere
ኃላፊ መንገድ ቀን ቀን ነብር እንደ ቦጨቃት የፍየል ሌጦ አስመስሎ የሚለጥፋት ትግራይ ጉድ ፈላባት - ራያ እኔ የለሁበትም፣ወልቃይት ክላልኝ ወዲያ እያለ ነው። ይች ጎደሎ ጳጉሜ ሌጦውን አጉድላ - ድሃ ጅብ ታስበላ።