Page 1 of 1

ትግራይ የገዳን ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ልትገዳደር? ቀኝም ነፈሰ ግራ ግን ከእንግዲህ የሚሻሻል ሕገ መንግስት የክልሎችን ምርጫ መብት ድርድር እንዳይቀርብበት አድርጋለች፡፡

Posted: 07 Sep 2020, 16:35
by AbebeB
በኦሮሞ ገዳ ሥርዓት መሠረት የሚደረግ ምርጫን ትገዳደራለች ባንልም እንኳ ትግራይ ለክልሎች ተምሳሌት ሆና ግን ወጥታለች፡፡ ሕገ-መንግስት ከእንግዲህ የሚሻሻል ከሆነ የክልሎችን ምርጫ የማካሄድ መብት እንደ አንቀጽ 39 ድርድር የማይካሄድበት ተደርጎ እንዲቀረጽ መሠረት ጥላለች፡፡

አሚን በል ቆመጣ ነፍጠኛ!