Page 1 of 1

ጋላ አብይ አህመድ "የኦሮሞ ህዝብ ላለፍው አንድ ከፍለ ዘመን በቀኝ ግዛት ነበር" ሲል ተናገረ!!

Posted: 07 Sep 2020, 15:23
by Wedi
ጋላ አብይ አህመድ "የኦሮሞ ህዝብ ላለፍው አንድ ከፍለ ዘመን በቀኝ ግዛት ነበር" ሲል ተናገረ!! :oops: :oops: :oops: :oops:

አብይ አህመድ "በኦሮም ላይ ባለፈው ለአንድ ክፍለ ዘምን ያክል ተጭኖ የነበረው የቀኝ ገዥዎች ስርዓት ነው፡፡"

አብይ አህመድ የተናገረው "ኦሮሞ ለመናገር በሚከብድ ደረጃ ችግር ውስጥ እንዲገባ በቅኝ ገዥው ስርዓት ለአንድ ክፍለዘምን ያክል ጉዳት ደርሶበታል፡፡ እንደ ጎሳ አብቹና ገላን ከመሬት በማፈናቀል ብቻ ሳይሆን መብታቸውን ተረግጦ፣ ማንነታቸው ተገፎ ኦሮሞነታቸውን እና የመሬት ባለቤትነታቸውን በመንጠቅ ፍንፊኔ የኦሮሞ እምብርትና የማንነትነ ነፀብራቅ መሆኗ በግዜ ሂደት እንዲረሳ ትልቅ ስራ ተሰርቷል፡፡" የአብይ አህመድን ንግግር ቪድዮ ከዚህ ላይ ያዳምጡ!!

Please wait, video is loading...