Page 1 of 1
የኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ የዘወትር ለቅሶ፡ ኦሮሙማ
Posted: 07 Sep 2020, 02:19
by Qurunde
Re: የኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ የዘወትር ለቅሶ፡ ኦሮሙማ
Posted: 07 Sep 2020, 02:53
by Amayah
ኤርሚያስ የኢትዮጵያ ዋና ጠላቶች ያቢይ መንግስት እነጀዋር እነዜማ ኤርትራ ናቸው አለ። አበደ ማለት ነው። ያለውን መንግስት በአምጽ ማስወገድ ብሏል ፣ እስክንደርን 30 አመት ሊያሳስር ፈልጓል ማለት ነው ። አዘንኩ ኤርሚያ ቀስ በቀስ ይህን መሰል ፖለቲካ ላይ መድረሱ ።