"እስክንድር ነጋ የ8 ሚልዮን ብር መኪና ልስጥህ ብለው እምቢ አለኝ : እሺ ካለህ ንገረው " ታከለ ጎማ ለ..
Posted: 05 Sep 2020, 13:15
"እስክንድር ነጋ የ8 ሚልዮን ብር መኪና ልስጥህ ብለው እምቢ አለኝ : እሺ ካለህ ንገረው "ይህ አነጋገር የተወሰደው ከተመስገን ደሳለኝ ፍትህ መፅሄት ላይ ነው:: ታከለ ለተመስገን የነገረው ነው::
ከዚህ ፅሁፍ የታዘብኩት:
፩) አገሪቱ በሌባ መወረሯን እና ሌባውንም ማሸሽ እንደያዙ ወይም ወደ ሌላ ስልጣን በማሸሽ ዘረፋው እንደሚቀጥል::
አብይ በቅርቡ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሲወያይ "ሌባ ብቻ ነው ያለው " ብሎ ነበር:: እሱስ? እንዲህ አገር ሲዘረፍ በሕግ ከመጠየቅ ይልቅ ማሸሽ ነው የያዙት::
፪) ታከለ ለተመስገን ስላለው ሂደት እያስረዳው ሳለ ተጨማሪ እንዲሰማ ፈልጎ ሰናይትን ይደውልላትና ትመጣለች "ሰናይት የተሰሩት ቤቶች ሳምንት ነው እጣ የሚወጣላቸው አይደል?" ሲላት "እረ ታከለ እኛ መስጠት ከጀመርን ቆይተናል::"ብላው እርፍ ::
፫) የኦሮሞ አክትቪስት ዮናታን ተስፋዬ 700 ካሬ ሜትር ቦታ እንስጥህ ሲባል አልፈልግም ማለቱን በፈስ ቡኩ መግለፁን
፬) "ጃዋር መሐመድ ስልጣን ቢይዝ እንኩዋን እንዲህ አይብስም "
፭)"በወያኔ ግዜ በኦህዴዶች የተሰራውን የአዲስ አበባ ጥናት ጋሎች ሲያወግዙት ነፍጠኛው መቀበሉ shame ነው::የአማራ ተወካዮችም ስለነበሩበት ይመለከታቸዋል::"
፮) "down down ነፍጠኛ የሚለው ለአዲስ አበቤም ነው "
፯) ተመስገን የራሱን ሃሳብ ሲያስቀምጥ እንዲህ ይላል"ኦሮምያ የሚባል ሀገር በየትኛውም ዘመን እንዳልነበር እየታወቀ :አዲስ አበባ የኦሮምያ መዲና ናት ብሎ መደምደም ምን ማለት ነው?"
፰)ታከለ ጎማ የወረደው በደመቀ መኮንን እና ሙፍርያት ካሚል እንደሆነ እና :
ሀ)"በቀጣዩም የኦህዴድን የኪራይ ሰብሳቢ ኢኮኖሚ ንጣፎች ለመፈነቃቀል ከበረቱ ወደ ፊት የምናየው ይሆናል:: "
ለ ) ኦዱ አበቤ(አዳነች አበቤ ) የምትሰራቸውን ማስቆማቸውን እናያለን
አለበለዝያ ወያኔ ተመልሶ ነው የመጣው::