ስዩም ተሾመ

Ejersa wrote: ↑05 Sep 2020, 11:42ህወሓት የሚያካሂደው የጨራበ ምርጫ "በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 9 (1) መሠረት እንዳልተደረገ የሚቆጠር፣ የማይፀና እና ተፈፃሚነት የሌላው ነው" በማለት የፌዴሬሽን ምክር ቤት በሙሉ ድምጽ የመጨረሻ ውሳኔ አስተላልፏል። ይሄ ውሳኔ ህወሓትን The Walking Dead አድርጎታል። ከዚህ በኋላ ምርጫ እያለ የሚያደርገው ነገር ሁሉ ልክ እንደ ሙታን እንቅስቃሴ ፋይዳ-ቢስ ነው። የሙታን እንቅስቃሴን የሚገልጽ ምስል ፈልጌ Search ሳደርግ መጀመሪያ ላይ "The Walking Dead" የሚለው ፊልም መጣልኝ። "The Walking Dead: Season 10, Episode 16" ስር የቀረበው ማብራሪያ (Description) ቀጣዩን የህወሓት እንቅስቃሴ በትክክል የሚገልጽ ሆኖ ባገኘውስ? እንዲህ ይላል፦ "The survivors are still dealing with the horrible show of power of the Whisperers, reluctantly respecting the new borders imposed. They also organise themselves as militias and prepare for a battle that may be inevitable." በተለይ የመጨረሻው ዓረፍተ ነገር ቀጣዩን የህወሓት አቅጣጫ በትክክል ይጠቁማል። የፎቶ ምስሉም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ተከትሎ የአብዛኞቹ የህወሓት አመራሮች የፊት ገፅታን ያሳያል። በአጠቃላይ ከላይ የተጠቀሰው የፌዴሬሽን ምክርቤት የመጨረሻ ውሳኔ ህወሓቶችን ተራማጅ ሙታን (The walking dead) አድርጓቸዋል። ሙታን፤ ባሉበት ቢቆሙ፣ ወደፊት ቢራመዱ፣ ወደኋላ ቢንሸራተቱ ምንም አይፈይድም።
ስዩም ተሾመ
![]()