Page 1 of 1

ንጉሠ ነገስት ሀ/ሥላሴ የፈጸሙት ዘር ማጥፋት ወንጀል እንደገና መርምሮ በዓለም አቀፍ ፍ/ቤት ውሳኔ ሊሰጥበት ነው ተባለ፡፡

Posted: 05 Sep 2020, 09:20
by AbebeB
ሀ/ሥላሴ በሱማሌ የኢሳ ጎሣ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነሀሴ 13 ቀን 1963 ዓ/ም. ፈጽሞ ነበር፡፡ የወቅቱን የተባበሩት መንግስታት ውሳኔ እንደገና መርምሮ የዓለም ዓቀፍ ፍ/ቤት (ICJ) ውሳኔ ሊሰጥበት ነው ተባለ፡፡