ደብረጺ ሁሉም በትግራይ የሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች "ህወሃትን" ብቻ እንዲመርጡ ማስጠንቀቂያ ሰጥ!!
Posted: 03 Sep 2020, 19:42
ደብረጺ ሁሉም በትግራይ የሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች "ህወሃትን" ብቻ እንዲመርጡ ማስጠንቀቂያ ሰጥ!!

"እኔ ለእነዚህ አዲስ ለተደራጁት ድርጅቶች እዚህ ልመክራቸው የምፈልገው ድርጅቶቹን እንፈልጋቸዋለን፣ይጠቅሙናል፣ለትግራይ ይጠቅማሉ ሆኖም ግን እነሱም መምረጥ ያለባቸው ህወሓትን ነው፡፡" ዶክተር ደብረፅዬን የህወሓት ሊቀመንበር