Page 1 of 1

አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 01:29
by Horus
ልብ በሉ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ባዲስ አቤ በግልጽ ፉክክር፣ በራሳቸው ድምጽ የተመረጠ ከንቲባ ነው። አቢይ አሁን በያዘው መንገድ ኣዲስ አበባን በወታደራዊ አገዛዝ መያዝ ካልሆነ በቀር ሙሉ በሙሉ የሕዝብ እምነት እያጣ ነው። ከተማ ማስዋብ ወዘተ ዋጋ ቢስ ነው ። ቱሪስትም አይመጣም ።

ዛሬ አዳነች አቤቤ እና ኢዜማ ስብሰባ ያደረጉ ይምሰላል። ሴትዮዋ ኢዜማን እዲህ በቃላሉ ለመፎገር ወይም ለማስፈራራት የሞከረች ይመስላል ። ያቢይ ፌስቡክ ማስፈራራት ለዚያ መሰለኝ ።

ኢዜማ ከዚህ በኋላ ጽናት እንጂ የነ ታከለና አቤቤ መቀለጃ ከሆነ ፓርቲውን ማፍረስ ነው ያለበት !!!

ከተማ የኢትዮያዊ ፖለቲከኞች ምድር ነው ። ክልል የዘውጌ ፖለቲካ ቦታ ነው። አቢይ ይህን ሚዛን አድርጎ ነበር ስልጣኑን የሚያረጋው! እንዲያውም ብሎ አዲሳባን ለኦሮሞ ዘውጌ ከገጠር አምጥቶ በመስጠት ተደመሩ አለ። ያ ነበር የሱ ፖለቲካ አለማወቅ ። አሁን ሁሉም ነገር ተፐወዟል። ተበላሽቷል ።

መለስ በአላሚ ተኳሾች በከፈተው ቁስል አቢይ የአምቦው ታከለ እንጨት ከተተበት !! አሁን ሁሉም ነገር ተበላሽቷል

እጅግ ፈጥኖ ካልነቃ በቀር !!!

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 02:08
by Horus

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 02:13
by Guest1
ኢዜማ ስብሰባ መቀመጥ ኣልነበረበትም! ከተቀመጠ ደግሞ ቀጠሮውን ማራዘም ወይም ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች በታዛቢነትም ቢሆን እንዲሳተፉ ማድረግ ነበረበት የአገር ጉዳይ ስለሆነ። ቀሽሞች!
ማስፈራራት እንደምትችል፤ ጠንካራ ሴት መሆኗን ፕሮፌሰር መስፍን መስክረዋል። ኣያስገርምም። ትችላለች። ወታደሩ የማን ነውና?

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 02:27
by Horus
Guest11
ጉዳዩን የተከታተልክ አልመሰልኝ። ሂደቱን በደንብ ተክታተል ። ትላንት አቤቤ ከኢዜማ የሪፖርቱ አጥኚዎች ጋር ዛሬ ለመነጋገር ጠይቃ ነበር ። የኢዜማ አጥኚዎች ከሴትዮዋ ጋር ተነጋግረዋል የሚል ግምት አለኝ። ይህ የኔ ግምት ነው።

ጥያቄው አንደኛ አቢይ ለምን ዛሬ መልስ ሰጠ? ደሞ መልሱ ላይ ለምን ኢዜማን በግትርነት ሊያስፈራራ ሞከረ? ለምን የሚል ነው።

የኔ ግምት አቤቤ ላቀረበቸው የሆነ ፉገራ ኢዜማ አምቢ ያለ ይመስለኛል ።

እምቢ ያሉት ምንድን ነው?

የኢዜማ መግለጫ ስማው? ምንድን ነው ጥያቄአቸው? ገባህ?

የተዘረፈው መሬት ይመለስ ብለዋል ።

ያ ካልሆነ ፍርድ ቤት እንሄዳለን ብለዋል ፣ መንግስትን ለመክሰስ !

አቤቤ ይህን ተዉ ያለቸ ይመስለኛል ፣ ኢዜማ እምቢ ብሎዋል ።

ገባህ ?

ሌላ የምትለው ነገር ምን እንደ ሆነ አይገባኝም ? ምንድን ናቸው ሌሎች ፓርቲዎች? መግለጫ ያወጣው ኢዜማ ነው፣ ተጠያቂ እሱ ነው ። መላሽ እሱ ነው ።

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 03:26
by Horus
አቢይ የሾማቸው ሌባ የመሬት ደላሎች
ነቢዩ ባዬ
ሰርጸ ፍሬስብሃት
ያሬድ ሹመቴ

በሕግ የሚፈለጉ ሌቦች

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 03:58
by Horus
የኦሮሞ የመሬትና ኮንዶ ሌቦች መላ አዲስ አበቤ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተነስቶ እጅ ከፍንጅ ሲይዛቸው ይህን አሳፋሪ ቆሻሻ ሌብነት በሌላ ትልቅ ዜና ለመሸፈን ቴዲ አፍሮን ለገድሉ ተነሱ ። ምን አለ በሉ እነዚያ ያመለጠኡት ገዳዮች ምን ግዜም አይዙውቸውም ። ቴዲ ቤት የተያዘው ነፍሰ ገዳይም ፍርድ ቤት ሲቀርብ አንሰማም። ይህን ሁሉ የሚሰሩት እነሱ ሰለሆኑ !! ችግሩ ግ ን ይህ ሁሉ የተበላ እቁብ ነው

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 15:51
by Horus

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 16:01
by eden
Horus

You still support Dr Berhanu?

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 16:12
by Wedi
Horus wrote:
03 Sep 2020, 01:29
አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው
ጀምሮት የነበረው የመሬት ዘረፋ አጠናክሮ እንዲቀጥል ነው???? :lol: :lol: :lol:

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 17:10
by Horus
እነ ኤደን ምን ያህል ሰነፍና አላዋቂ እንደ ሆናችሁ ያስገርማል። ወዲ ምትለው መሃይም ስዩም ያወጣውን ያንድ ሰአት ቪዲዮ ከፍቶ እንኳ ሳያይ ነው ከት እና ፔስት ሚያደርገው ። ወንድ ከሆንክ ቪዲዮውን ጨርሰህ ስማው። ገና ብዙ ትሰማለህ ስለ ሰውዬው የማንም ተራ ወሬ ለናንተ ነው ።

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 03 Sep 2020, 17:23
by Horus

Re: አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ ሲወጣ ከፈጸማቸው ግዙፍ ስህተቶች አንዱ፡ ብርሃኑ ነጋን ግዜያዊ ከንቲባ አለማድረጉ ነው

Posted: 04 Sep 2020, 04:43
by Genesis
Horus
እባክህ አታስቀኝ መቸ ነው የአዲስ አበባ ህዝብ ከንቲባ መርጦ የሚያውቀው? የቅንጅት ጊዜ እንዳትለኝና አሁንም እንዳልስቅ፡፡ ማንም ሰው ለከንቲባነት የተወዳደረ አልነበረም፡፡ በነገራችን ላይ ብርሃኑና ልደቱም ቅንጅትን ለማፍረስ በወያኔ ተመልምለው የተላኩ ስለነበር ያን ሚሽን በሚገባ መልኩ ፈፅመው በሚሊዮን የሚቆጠር በልተው አዲስ አበባንም ለእሳት ጥለዋት በወያኔ እየተንገበገበች ቆይታለች፡፡ አሁን ደግሞ አዲሶቹ ተረኞቹ ብቅ ሲሉ ብሬ እሽ ጌታየ ምን ልታዘዝ ካለ ስንበትበት ብሏል፡፡ እኔን የሚገርመኝ ያንተ ነገር ነው፡፡ አንተ ነገርን አልቀምርም ትላለህ ግን ሁኔታህን ስክታተል በብርሃኑ ላይ ሲመጣ ሲሞቅ በማንኪያ ሲበርድ በእጅ አይነት ነህ፡፡ a hypocrite learn from the unprincipled.