ዛሬ አዳነች አቤቤ እና ኢዜማ ስብሰባ ያደረጉ ይምሰላል። ሴትዮዋ ኢዜማን እዲህ በቃላሉ ለመፎገር ወይም ለማስፈራራት የሞከረች ይመስላል ። ያቢይ ፌስቡክ ማስፈራራት ለዚያ መሰለኝ ።
ኢዜማ ከዚህ በኋላ ጽናት እንጂ የነ ታከለና አቤቤ መቀለጃ ከሆነ ፓርቲውን ማፍረስ ነው ያለበት !!!
ከተማ የኢትዮያዊ ፖለቲከኞች ምድር ነው ። ክልል የዘውጌ ፖለቲካ ቦታ ነው። አቢይ ይህን ሚዛን አድርጎ ነበር ስልጣኑን የሚያረጋው! እንዲያውም ብሎ አዲሳባን ለኦሮሞ ዘውጌ ከገጠር አምጥቶ በመስጠት ተደመሩ አለ። ያ ነበር የሱ ፖለቲካ አለማወቅ ። አሁን ሁሉም ነገር ተፐወዟል። ተበላሽቷል ።
መለስ በአላሚ ተኳሾች በከፈተው ቁስል አቢይ የአምቦው ታከለ እንጨት ከተተበት !! አሁን ሁሉም ነገር ተበላሽቷል
እጅግ ፈጥኖ ካልነቃ በቀር !!!