Ethiopia Check got a reply from the world bank about the $2.9 billion financial support
Posted: 02 Sep 2020, 17:10
Please wait, video is loading...
Hmm...EPRDF wrote: ↑02 Sep 2020, 20:06እሩቅ አይደለም፣ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት፣ የሕዳሴ ግድብ እንዳይሳካ የኣማራ ዳያስፖራና ልሂቃን በኣሜሪካንና ኤውሮፓ በየመንግስታቱ መስሪያ ቤቶች ምንም እርዳታ እንዳይሰጥ ጩሀታቸውን ያሰሙ ነበር። ያም ትግሬ የመራው ፕሮጀክት ነው ተብሎ ነው እንግዲህ።
ዛሬ ደግሞ ሃሌሉያ እንበል፣ የኣማራ ከምሁር እስከ ዘበኛ ያው የዛው የራሱ የሕዳሴ ግድብ ጠበቃና ተሞዋጋች ሁነው በየሜዳው ሲሞግቱ ይታያሉ፣ በተራው ደግሞ፣ መቀሌ የመሸገው የዛሬው ሽፍታ የትናንቱ የመንግስት ባለሟል ትግራዋይ እና እነ ኦቦ tolcha ይህ ራሱ የህዳሴ ግድብ ቢፈርስ ሰርጋቸው፣ ኢትዮጵያ ገንዘብም እርዳታም ስትከልከል ደስታቸው።
አዪዪዪ ይህንን የተረገመ ሕዝብ ና ሐገር ይዘን ነው እንግዲህ nation ነን ብለን የምናወራው፣ ማፈሪያ ሁሉ።
Well, you mixing up facts to confuse the gullible. Ethiopians were objecting the bond that was being sold to the diasporas not because they have a problem with the dam, but because those who were managing the project were corrupt to their bone. Haven't we found that to be true when Abiy came to power to clear the weyane deck? And within two years he was able to successfully complete the first stage of the dam filling . He proved to be Ethiopian nationalist ,than weyanes who now openly claim they didn't struggle for sake of Ethiopa. By muddlling up contradictory statements togather you look like -- what shall I say ?EPRDF wrote: ↑02 Sep 2020, 20:06እሩቅ አይደለም፣ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት፣ የሕዳሴ ግድብ እንዳይሳካ የኣማራ ዳያስፖራና ልሂቃን በኣሜሪካንና ኤውሮፓ በየመንግስታቱ መስሪያ ቤቶች ምንም እርዳታ እንዳይሰጥ ጩሀታቸውን ያሰሙ ነበር። ያም ትግሬ የመራው ፕሮጀክት ነው ተብሎ ነው እንግዲህ።