Page 1 of 1
የወያኔ ቴዲ አፍሮን የመግደል ሙከራ ከሸፈ
Posted: 02 Sep 2020, 08:32
by Horus
ግብጽ በአባይ የቴድ ዘፈን ስታብድ ነበር ። ወያኔ መቸም ቢሆን ያስተሰርያልን አይረሳም። የኦነግ እበቶች መቸም ጥቁር ሰውን አይረሱም ። ማንነው ቴድን መግደል የሚፈልግ ? መልሱ ያ ነው?
Re: የወያኔ ቴዲ አፍሮን የመግደል ሙከራ ከሸፈ
Posted: 02 Sep 2020, 12:38
by Horus
መንግስት ይህን የሚያክለው ወንጀል ለምንድን ነው ለህዝብ ማያሳውቀው? ሌላው ተደብቆ የቀረው እስር ቤት ሰብሮ ጃዋርን ማስለቀቁ ለምን ይደበቃል?
Re: የወያኔ ቴዲ አፍሮን የመግደል ሙከራ ከሸፈ
Posted: 03 Sep 2020, 07:58
by Ethoash
Horus wrote: ↑02 Sep 2020, 12:38
መንግስት ይህን የሚያክለው ወንጀል ለምንድን ነው ለህዝብ ማያሳውቀው? ሌላው ተደብቆ የቀረው እስር ቤት ሰብሮ ጃዋርን ማስለቀቁ ለምን ይደበቃል?
ቴዱ ፤አፍሪ ዘፈኑ ፤አጠያያቂ ሆኖዋል
እናቱን ገዳይ ፣ አባቱን ገዳይ ይለናል እስቲ አዳምጠውና ይህ ምን ለማለት ፈልጎ ነው። እናት ህንና አባት ህን ከገደልክ ምን አገር አለህ። አገር ማለት እኮ መሬቱ ባቻ አይደለም ሕዝቦቹዋን ማክበር አለብህ።
አንተ እስቲ ወንድ ከሆንክ ይህንን ጥያቄ መልስ ዙሪያ ጥምጥም ሳትሄድ።
Re: የወያኔ ቴዲ አፍሮን የመግደል ሙከራ ከሸፈ
Posted: 03 Sep 2020, 08:04
by Horus