Page 1 of 1

የEthio 360 ደንቆሮዎችን እንዴት ብንናስተምራቸው ይገባቸው ይሆን? በቀቀን ብቻ ሳይሆኑ እጅግ በጣም ደደቦችም ናቸው:: የሀብታሙ እየሉ ጉዳይ!

Posted: 01 Sep 2020, 13:08
by AbebeB
እስራኤል እስከ አመተ ክርስቶስ ሰውን ሲገድሉ እንጨት ላይ ሰቅለው ሳይሆን በድንጋይ ወግረው ነው፡፡ ለዚህም ዋቢው መጽሀፍ ቅዱስ ነው፡፡ በድንጋይ መግሮ መግደል ደግሞ በአማራዎች የሚፈጸመው የመገድል ዓይነት ነው፡፡ ለምሳሌ በጎጃም የተከሰተው ዓይነት ነው፡፡
በእስራኤል ሰውን ሰቅሎ መግደል የተጀመረው በክርሰስቶስ በራሱ ላይ በተጀመረው ስቅላት ነው፡፡ እንዲህ የሚለው ደብተራ ጋዜጠኛው እኮ ነው፡፡

እነዚህ ቆማጣ ነፍጠኞች መጽሐፍ አይገባቸው ጥንቆላ አልሰመረላቸው፡፡ ምን ይሻላቸዋል?


Re: የEthio 360 ደንቆሮዎችን እንዴት ብንናስተምራቸው ይገባቸው ይሆን? በቀቀን ብቻ ሳይሆኑ እጅግ በጣም ደደቦችም ናቸው:: የሀብታሙ እየሉ ጉዳይ!

Posted: 01 Sep 2020, 14:43
by Abere
AbebeB

ዐቅምህን አውቀህ መኖር ብልሃት - ታላቅ ችሎታ ነው። ዝም ብለህ ተንጠራርተህ ለመዘለፍ ትቸኩላለህ። ይኸ የሸታታ ወያኔ የሀሳብ ቁናስ መቼ ይሆን የሚለቅህ። ለአህያ ማር አይጥማት ማለት አንተን ነው። ማወቅ ከፈለግህ ጆሮህን እንዴ አህያ ጆሮ ቀስረህ አዳምጥ ኢትዮ360። እነ መምህር አብራራው ናቸው ሀብታሙ እና ኤርምያስ - ወደር የሌላቸው ምርጥ ኢትዮጵያን። እንዴ ቁናስም ወያኔ ድንጋይ ለድንጋይ አይሄዱን እንዴ ሽኮኮ። ብዙ አድማጭ አላቸው በዐደባባይ። እንደ አንተ ዘመዶች በDW የዕድር ለቅሶ አያለቅሱም።