Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder)

Post by Horus » 01 Sep 2020, 01:48



እንደምታቁት እኔ ቃል መፍለጥ አመሌ አይደለም ። የኦሮሞ፣ አማራ እና ትግሬ አክራሪ ስለሚያስነሳው አቧራ ኬረዳሽ ነኝ ። ያንድ ነገር ሪያሊቲ ማረፊያ አክራሪ ጫፍ ላይ ሳይሆን መሃል ግንዱ ላይ ስለሆነ።

ኦሮሞች እንደ ቅርብ ተመልካችና እንደ ሁሉም የኛነታቸው (አቢይን ማለቴ ነው) ታከለን ካምቦ አምጥተው አዲሳባን ዝርፍ አደረጉ። ታከለ እጅ ከፍንጅ ተይዞ በሌብነት ቃሊቲ ከመወረዱ አንድ ቀን በፊት አቢይ እሱን ደብቆ ቤት ጠራጊውን (ክሊኒግ ብሩም) አቤቤን አዲሳባ አናት ላይ ቁጭ አረገ።

እነኢትዮ360 እና ሌሎች ባልደራሶች ሚስቱት ያንድን ነገር ትክክለኛ ግዜ (ታይሚንግ) የሚባል ነገር መኖሩን ነው፣ በፖለቲካ ጥበብ ወስጥ። ነገሩ እንዲህ ነው ።

አበሻ ሁሉ ባቢይ ቃለ ማር ተማርኮ በዎያኔና ጃዋር ሸኔ አገር የመፍረስ ፍርሃት በተዋጠበት ሰዓት ኢዜማ አንድ ተጨማሪ ተቃዋሚ ቢሆን ኖሮ የፖለቲካ ህጻን (እንፋንታይል) ያደርገው ነበር ።

ዛሬ ጃዋር ካሊቲ ነው፣ ሸኔ ኬኒያ ነው፣ ዎያኔ ከራሱ ሕዝብ ጋር ፍጥጥ ብሏል ። ብልጽግና ያለ የሌለ ሃይሉን በኦሮሞ ተቀናቃኝ ላይ ጥሎ፣ ሌሎች የዜጋ ፓርቲዎችን ሁሉ በላይ ሆኖ ለሚቀጥለው 10 አመት ለመግዛት እየተዘጋጀ ነው።

ይህ ነው አዲስ የፖልቲካ ሁኔታ እና አሰላለፍ የሚባለው ። ልክ ይህ ሲሆን ነው ኢዜማ አገር ከማቆየት ዝምታ ወደ ስልጣን ፉክክር ተቃውሞ ገባሁ ያለው። ይህ ነው የፖለቲካ ግዜን መለካት ሚባለው።

ይህ ነው ዛሬ ያዲስ አበባ ፖለቲካ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እምብርት ሚያደርገው ። ከዚህ በኋላ አዲሳባ ውስጥ ስልጣን ይዤ ሃብት ዝናና ክብር አካብታለሁ የሚሉ ሁሉ እንዴት ያን እንደ ሚያሳኩ ማሰብ ሚጀምሩት ፣ ከ60 IQ በላይ የፖለቲካ ኢንተለጀንስ ካላቸው ማለቴ ነው ።

ከዛሬ 5 ወይም 9 ወር ያዲሳባ ፖለቲካ ምን እንደ ሚመስል፣ የቱ ፓርቲ ከማን ጋር እንደ ሚያብር የምናየው ነው ። ግ ን አሁን የምንሰማው ያክራሪ ኢንፋንታይል እርግማንንና አሳፋሪ ስድብ ፣ ስም ማተልሸት ደሮ የኖርነው ችግር ነው ።

ሃቁ ይህ ነው ። ያቢይ ስልጣን እምብርት መቆሚያ አዲስ አበባ ነው ። ያቢይ መቆሚያ የፈረሰው ሃረር፣ አርሲ፣ ዛዋይ፣ ሻሸመኔ፣ ወለጋ ወይም አምቦ አይደለም፣ አዲስ አበባ ነው !!

ያዲስ አበባ ልጅ ነን እያሉ አዲስ አበቤን የሚዘፍሉ ኢንፋንታይል የዩቲዩብ ድምጽ ማጉያዎች ቆም ብለው ጠላት ማነው ወዳጅ ማነው የሚል አንጎል ግዙ እንላለን!

ኢዜማ የኢትዮጵያ ጠላት አይደለም፤ ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ ስቃይና እምባ ያመጣው ኢዜማ አይደለም ። ርዕዮት ምናምን ሚባሉ ኢንፋንታይል አክራሪ አናርኪስቶች አደብ ግዙ እላለሁ !!!
.
አው አዲሳባ ራሷ ራስ ገዝ ከተማ መሆን አለባት፤ በራሷ ከንቲባ መመራት አለባት ። ያን ሁሉ ራሱ ያዲሳባ ነዋሪ ይወስን ። የዋሽንግቶን እነእከሌ ወይ ግቡና አዲሳባ አደራጁ፣ ወይ ዝም በሉ፤ ሰለቸን !!!
Last edited by Horus on 03 Sep 2020, 01:08, edited 5 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder)

Post by Horus » 01 Sep 2020, 02:20

ኢዜማ የተሞላው ድንቅ በሆኑ በንጹ ኢትዮያዊያን ምሁርና ና ልሂቃ ነው ። የማንም ያሜሪካ ዲሲ ዩቱብ ሳንቲም ለቃሚ ሁላ ስድብና ብልግና አቁሙ እንላለን


Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder)

Post by Horus » 01 Sep 2020, 02:58

ይህ ነው ሚዛናዊ ሪፖርት ማለት ..


Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder) ኢሳት ተመልሷል !!

Post by Wedi » 01 Sep 2020, 04:19

ኢዜማ የሚጠበቅበት ሐገር ከፈረሰች በኋላ ከአመዷ ላይ ማለቃቀስ ሳይሆን "የአገር አፍራሽ አጃቢ ሆኘ ስለቆየሁ እኔን ብሎ ፓርቲ አልረባም፣ ሕዝብ ሆይ ይቅርታ እራሴን አክስሚያለሁ" ማለት ብቻ ነው።



Wedi
Member+
Posts: 8601
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder) ኢሳት ተመልሷል !!

Post by Wedi » 01 Sep 2020, 04:31

የኢዜማ መሪ ቄስ ሞገሴ/ብርሃኑ ነጋ ከተናገራቸው የተወሰደ
**************
1. " አብይ፣ ለማ፣ ታከለ... ያሻግሩናል.."

2. "እኛ ከወረዳ ጀምሮ ባለን አደረጃጀት የሚወራው ከአሉባልታ የዘለለ ከሆነ በሚል አጣርተናል ምንም መረጃ አላገኘንም"

3. "አብይን መቶ ፐርሰንት አምነዋለው ወደ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ይወስደናል"

4. "ባልደራስ ምናምን የሚባል ነገር ትክክል አይደለም..."

መውጫ!

ኢዜማ የሚጠበቅበት ሐገር ከፈረሰች በኋላ ከአመዷ ላይ ቆሞ ማለቃቀስ ሳይሆን "የአገር አፍራሽ አጃቢ ሆኘ ስለቆየሁ እኔን ብሎ ፓርቲ አልረባም፣ ሕዝብ ሆይ ይቅርታ እራሴን አክስሚያለሁ" ማለት ብቻ ነው።

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder) ኢሳት ተመልሷል !!

Post by sun » 01 Sep 2020, 07:09

Wedi wrote:
01 Sep 2020, 04:31
የኢዜማ መሪ ቄስ ሞገሴ/ብርሃኑ ነጋ ከተናገራቸው የተወሰደ
**************
1. " አብይ፣ ለማ፣ ታከለ... ያሻግሩናል.."

2. "እኛ ከወረዳ ጀምሮ ባለን አደረጃጀት የሚወራው ከአሉባልታ የዘለለ ከሆነ በሚል አጣርተናል ምንም መረጃ አላገኘንም"

3. "አብይን መቶ ፐርሰንት አምነዋለው ወደ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ይወስደናል"

4. "ባልደራስ ምናምን የሚባል ነገር ትክክል አይደለም..."

Well said! In this particular case we should respect the respectable wise statements of a pioneer who sees the real bright light at the end of the dark tunnel, unlike the baboon vulgar Raven, horus chorus. BINGO! :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder) ኢሳት ተመልሷል !!

Post by Horus » 01 Sep 2020, 10:55

ፖለቲካ ምን እንደ ሆነ ለማይገብችሁ ይህ ስሙና ተማር !!


experts
Member
Posts: 281
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder) ኢሳት ተመልሷል !!

Post by experts » 01 Sep 2020, 12:15

Horus: your buddies ESAT are all ranting from DC. Even your boss birr ahun is hiding in DC while ordering his goons in Addis to rant. Maferia nachew. I agree with you, they need to pack up and go to Addis and do the good fight. For once in his life , birr ahun needs to stand up for something other than himself. Why didn't he himself go to Addis and accuse Kuma publicly? Always hiding when it is hard and dangerous, that's his history. After the way ESAT, Ezema and birr ahun handled Balderas and Eskendir, they have no moral authority to accuse Kuma now. "jib kehede" leboch belachew.

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder) ኢሳት ተመልሷል !!

Post by Horus » 01 Sep 2020, 14:05

ኤክስፐርት
ኢሳትኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው ። ደግሜ ልንገርህ ኢሳት ውስት ያሉት ሰዎች ወብ ድንቅ ኢትዮጵያዊያን ናቸው ። ወደፊት ያ ሁሉ ይታያል ። ኢትዮ360ም ቢሆኑ ግሩም ኢትዮጵያዊያን ናቸው ። ግን እነሱ የባልደራስ አባል ስለሆኑ የፓርቲ ምሬትና ቁጣቸው ሃሳባቸውን እየመረዘው ሚዛን የሚስቱበት ነገር አለ፣ ግለሰቦች ላይ። እነሱ ሚዲያውን ትተው ፓርቲ መሪ ቢሆኑ ነው የሚያምርባቸው (ነጻ ሚዲያና ፓርቲ አባል መሆን ስለማይቻል) ከዚያ ባለፈ በጽኑ ኢትዮጵያዊነታቸው ላይ እንከን የላቸውም ። እኔ ኢንፋንቲለ የምለው ያ ርዕዮት ሚዲአ ላይ ሲዘልፍ የሚውል እጅግ ባሌጌ ወዳጅና ጠላት ለይቶ ማያውቀውን ነው ። አንተን ለብዙ ዘመን ስለማቅህ ግዜህን አታባክን ። ብርሃኑን ሽ ግዜ ብትጠላው አሁንም ስለሱ ነው ምታወራው፤ አንተ ምንም ነህ ። ቦታህን እወቅ፣ ያንተ ቦታ እዚህ ኢ አር ነው :x :x :x

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder) ኢሳት ተመልሷል !!

Post by Horus » 01 Sep 2020, 14:46

ንጹህ ኦሮሞ ተነስቶ ሌባ ኦሮሞን ማውገዝ እና ራሱን ከሌባ ኦሮሞ ልይቶ ማውገዝ አለበት እንጂ ሌባ ኦሮሞ ሌባ ሲባል ኦሮሞ ተሰደበ የሚል ራሱ ሌባ መሆን አለበት :x



Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder) ኢሳት ተመልሷል !!

Post by Horus » 01 Sep 2020, 15:34

አቢይ አህመድ አዲሳባ ውስጥ ትልቅ ችግር ላይ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40377
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder)

Post by Horus » 03 Sep 2020, 01:16

አቢይ አህመድ ለብዙ ነገሮች አፋጣኝ መልስ አይሰጥም ። ለምንድን ነው በአንድ ቀን ለኢዜማ መልስ ለምስጠት የተገደደው? ታከለን ሽሮ ወደ ግምገማ ማስገባት ሲኖርበት ያዲሳባን ህዝብ እንዲ በመንናቅ ከቀጠለ ስራዎቹ ሁሉ የምቧይ ካብ ነው የሚሆኑት ።

ኢዜማዎች ቃሉን አምነው ነበር ። እሱ ግ ን እምነት በልቶ የኦሮሞ ዘራፊዎችን ሚሸፍን ከሆነ ሁሉም ወደ ትግሉ ይመለሳል ።

በነገራችህን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያንድ ጎሳ ዲክታቶርነት ማቆም አይቻልም ።


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አዲስ አበባና የአቢይ አህመድ ስልጣን እጣ ፈንታ (The DC Infantile Disorder)

Post by Guest1 » 03 Sep 2020, 10:03

ስለሆነም የኦሮሞና አማራ ፖለቲካ ኤሊቶች በምንም አይነት በጥቅም አንድ ሊሆኑ ወይም ፍጹም ስምምነት ሊያገኙ አይችሉም።
1. አዴፓና ኦዴፓ ያመጡት ለውጥ ነው። 2. የብሄር ፓለቲከኞች የበላይነትን ለማግኘት የሚጠቀሙበት (በምርጫ የሚያሸንፉበት) የብሄራቸው ካርድ ስለሆነ አይስማሙም ማለት ኣይደለም በጥቅም የኢኮኖሚ? አንድ ኣይነት ፍላጎት ስላላቸው። ዛሬም የጥቅም ስምምነት ስላለ ነው አገር ያለችው። ሙሉ በሙሉ ያልተስማሙ እለት አገሪቷ ትፈርሳለች ። ሁሉም ክልሉን ይይዛል።

እንዲያውም ኢትዮ መደብ እንጂ ብሄር የሚባል የለም ማለት ይቻላል። ኤርትራ ያለው ጎረቤት ወንድሞቹን መዋጋት የሚፈልግና ለሶማሌ አንድነት የሚቆረቁር፤ ኢትዮጵያን መበታተን የሚመኝ ኣይደለም? የአማራ ክልልስ ምን ነበር የሰኔው ጉዳይ? አሁን ኦሮሚያ ክልል የሚሆነውስ? የኮንደሚኒየም ጉዳይ የማን እጅ ኣለበት? ማና ማን ነው አንድነት የፈጠረው? ብልጽግና ማን ነው? በግንባር እየተሰራ ኣይደለም? መደብ እንጂ ብሄር የለም።

DC infantile disorder በተባለው እስማማለሁ።

Post Reply