Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
በአዲስ አበባ ተወሯል ከተባለዉ 213ሺህ ካሬ ሜትር ዉስጥ የተወሰነው ለእውነተኛ ባለቤቱ የተመለሰ ነዉ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=230509
Page
1
of
1
በአዲስ አበባ ተወሯል ከተባለዉ 213ሺህ ካሬ ሜትር ዉስጥ የተወሰነው ለእውነተኛ ባለቤቱ የተመለሰ ነዉ
Posted:
31 Aug 2020, 14:02
by
Qurunde
Re: በአዲስ አበባ ተወሯል ከተባለዉ 213ሺህ ካሬ ሜትር ዉስጥ የተወሰነው ለእውነተኛ ባለቤቱ የተመለሰ ነዉ
Posted:
31 Aug 2020, 15:05
by
Wedi
ተለጣፊ ኢዜማ ጀግናው የህዝብ ልጅና የባልደራስ መሪ እስክንድ ነጋ ላላፉት 2 አመታታ በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ እነ ታከለ እና አብይ አህመድ ያድረሱትን ወረራ "ጥናታዊ" ጽሁፍ ብሎ ነው ያቀረበው!!! አሳፋሪው ኢዜማ!!
ቄስ ሞገሴ!!( አያ አሻግሬ!!! )
የቄስ ሞገሴን ሴራ ከሁሉም በፊት የነቁበት የአማራ ብሄርተኞች ናቸው!!