Re: በአዲስ አበባ ተወሯል ከተባለዉ 213ሺህ ካሬ ሜትር ዉስጥ የተወሰነው ለእውነተኛ ባለቤቱ የተመለሰ ነዉ
ተለጣፊ ኢዜማ ጀግናው የህዝብ ልጅና የባልደራስ መሪ እስክንድ ነጋ ላላፉት 2 አመታታ በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ እነ ታከለ እና አብይ አህመድ ያድረሱትን ወረራ "ጥናታዊ" ጽሁፍ ብሎ ነው ያቀረበው!!! አሳፋሪው ኢዜማ!!
ቄስ ሞገሴ!!( አያ አሻግሬ!!! )


የቄስ ሞገሴን ሴራ ከሁሉም በፊት የነቁበት የአማራ ብሄርተኞች ናቸው!!
ቄስ ሞገሴ!!( አያ አሻግሬ!!! )