Page 1 of 1

ወድ ታደለች ሃይለሚካኤል፤ የአንዲት እንስት አምበሳ ተጋድሎ (የኢሕአፓው ብርሃነ መስቀል ልጆች እናት)

Posted: 31 Aug 2020, 04:09
by Horus

Re: ወድ ታደለች ሃይለሚካኤል፤ የአንዲት እንስት አምበሳ ተጋድሎ (የኢሕአፓው ብርሃነ መስቀል ልጆች እናት)

Posted: 31 Aug 2020, 04:24
by Horus
በነገራችን ላይ የጉራጌ ሴቶች ዛሬም ልክ እንደ ታደለች በጀግንነትና ጽናት፣ መሪነትና ጠጣርነት በእኔ ግምት (በእናቴ ካየሁት) ከኛ ከወንዶቹ የላቁ ናቸው ። ለዚህም መሰለኝ ጉራጌ ሴቶችን በማንገስ፣ በሴት ንግስታት (ጊስቴዎች) የመገዛት ታሪክ ያለው ። እኔ በግል ብዙ ታደለችን የመሰሉ እንሺታተ አቃለሁ !!!

Re: ወድ ታደለች ሃይለሚካኤል፤ የአንዲት እንስት አምበሳ ተጋድሎ (የኢሕአፓው ብርሃነ መስቀል ልጆች እናት)

Posted: 31 Aug 2020, 05:46
by Guest1
ከእስር ቤት ወጥታ ቀንቷት ህዋሃት ከትግራይ እሷንም ባሏንም እንዳላባረራት አዲስ አበባ ከገባ ብኋላ ኣምባሳደር አደረጋት።
ብዙ ብትቆለጳጰስ።
ለኢትዮ ህዝብ ታግለው በዱር በገደሉ ተንከራተውም እስር ቤትም የሞቱ ብዙ ኢህኣፓዎች ውድ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ነበሩ።

Re: ወድ ታደለች ሃይለሚካኤል፤ የአንዲት እንስት አምበሳ ተጋድሎ (የኢሕአፓው ብርሃነ መስቀል ልጆች እናት)

Posted: 31 Aug 2020, 08:34
by Degnet
Guest1 wrote:
31 Aug 2020, 05:46
ከእስር ቤት ወጥታ ቀንቷት ህዋሃት ከትግራይ እሷንም ባሏንም እንዳላባረራት አዲስ አበባ ከገባ ብኋላ ኣምባሳደር አደረጋት።
ብዙ ብትቆለጳጰስ።
ለኢትዮ ህዝብ ታግለው በዱር በገደሉ ተንከራተውም እስር ቤትም የሞቱ ብዙ ኢህኣፓዎች ውድ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች ነበሩ።
There were class mates of mine from Hatse Yohannes school,some my relatives,most of them brilliant students,some with masters from Russia.Dr.Aregawi Berhe has apologized about the mistakes done.