Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40375
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የCIAው አብዱል መሃመድ አባቦራ ጃዋርን የማስፈታት ሚሽን ተሰጦታል (ሹክሹክታ)

Post by Horus » 31 Aug 2020, 03:39

አብዱል መሃመድ በሰላይነት የተመለመለው ከዛሬ 45 አመታት በፊት ነው። ያም የሆነው በኒው ዮርክ ከተማ ነበር። ለሽፋን ይሰራበት የነበረው አንድ ያፍሪካ ስም ያለው አሁን የረሳሁት እንደ ትራንስ አፍሪካ ያለ ድርጅት ነበር።

ይህን መመልመሉን ያወቁት የኒው ዮርክ ተማሪዎች ከማህበር ያባረሩት የዛሬ 47 አመት ነው የሚሉ ስዎች አሉን።

ከዚያም ወደ ሱዳን ተልኮ በእርዳታ አከፋፋይነት ስም የአሜሪካን እንግሊዝ ጦር መሳሪያና ገንዘብ በትግሬ ረሃብ ሽፋን ለብዙ አመታት የነመለስ መሳሪያ ሲያስገባ ኖረ። ዎያኔ አዲሳባ ከያዘ በኋላ ያለውን ታሪክ ሹክሹክታ ይዞታል። ከ1972 እስከ 1990 ያለውን የሰላይ አብዱ ታሪክ ዘሃበሻ አላገኝውም።

አብዱል መሃመድ በዘሩ የኦሮሞ ወርጂ ወይም ኦሮሞ አርጎባ ነው ። በኮንቶርባንድ መሳሪያ ንግድ ታስሮ የነበረው የመሃመድ አባቦራ ልጅ ነው።

አብዱል መሃመድ ሴንት ዮሴፍ የሃራምቤ ማህበር አባልና ኋላ ሲሊማ አምፒር የነበረውን የሃለ ስላሴ ሃውልት ቀለም የቀባ በመሰረቱ የማንነት ችግር ያለው ኢትዮጵያ ላይ ችግር ያለው ጥጋበኛ የነጋዴ ንል ነበር ። በዘመኑ ቃል ላብዮት የማይበቃ እገበቢስ ሰው ነበር ።

አሁን እንደሚታየው ጸረ ኢትዮጵያ ረድፍ ውስት ምናልባትም የግብጽ ሰላይ የሆነ በዎያነም ብዙ ብር የሚከፈለው ሰላይ እንደሚሆን የሚያቁት ሰዎች እምነት ነው ።

ይህን ነው ሹክሹክታ ያጋለጠው !!!